የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በኮንታ ልዩ ወረዳ ኮይሻ ያደረጉት ንግግርና ውይይት Meseret Demissu Mar 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=z73A32gE5xA&t=1214s
ፋና ስብስብ ኢንዶኔዥያዊው ወጣት ከዶሮ እግር ቆዳ ጫማ ሰርቷል Meseret Demissu Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢንዶኔዥያ ባንዱክ ከተማ ነዋሪ የሆነው የ25 ዓመቱ ኑርማን ፋሪዬካ ከዶሮ እግር ላይ የሚያገኘውን ቆዳ ተጠቅሞ በሚሰራው ጫማ መነጋገሪያ ሆኗል። ወጣቱ አባቱ የዶሮ እግር ቆዳን አጠቃላይ ሁኔታ በመመርመር ጫማ መስራቱን እንዲሞክረው ምክረ ሃሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቀናጀ የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር እና የግንዛቤ ፈጠራ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገሪቱ የሚስተዋለውን የትራፊክ አደጋ ለመቆጣጠር የግንዛቤ ፈጠራና የተቀናጀ የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ያደታ በዛሬው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ የተለያ ሹመቶችን አጽድቋል። የክልሉ ምክር ቤት የ5ኛ ዓመት 5ኛ የሥራ ዘመን 5ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን በዛሬው እለት ማካሄዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ የምታገኘው ገቢ ለንግድ የምታወጣውን ወጪ ከ20 በመቶ በላይ መሸፈን አልቻለም Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ የምታገኘው ገቢ ሸቀጦችን ለማስገባት የምታወጣውን ወጪ ከ20 በመቶ በላይ መሸፈን እንዳልቻለ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናግረዋል። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በወጪና ገቢ ንግዱ ላይ ከሚመለከታቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሳዑዲ የአውሮፓ ሀገራትን ጨምሮ በ50 ሀገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ የአውሮፓ ሀገራትን ጨምሮ 50 በሚደርሱ ሀገራት ላይ የጉዞ እገዳ መጣሏን አስታውቃለች። የጉዞ እገዳው በአሁኑ ወቅት በሳዑዲ ዓረቢያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ…
ቴክ የቻይና ተመራማሪዎች ኮሮና ቫይረስን በ15 ደቂቃ ውስጥ መለየት የሚችል መሳሪያ ይፋ አደረጉ Feven Bishaw Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ተመራማሪዎች ኮሮና ቫይረስን በ15 ደቂቃ ውስጥ መለየት የሚያስችል መሳሪያ ይፋ አደረጉ። መሳሪያው በመተንፈሻ አካላት የህክምና ባለሙያዎች አማካኝነት ነው ሙከራ የተደረገለት። ቫይረሱን ከመለየት ባሻገርም በተለያየ ደረጃ ያሉ የቫይረሱን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኢራቅ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአሜሪካ እና እንግሊዝ ወታደሮች ተገደሉ Meseret Demissu Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራቅ በሚገኝ የብሪታንያ እና አሜሪካ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈጸመ የሮኬት ጥቃት ሁለት ወታደርና አንድ ተቋራጭ ተገደሉ። በጥቃቱ ለህልፈት የተዳረጉት አንድ የአሜሪካ ወታደርና ተቋራጭ እንዲሁም አንድ የእንግሊዝ ወታደር መሆናቸው ተገልጿል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ትራምፕ በአውሮፓ ሃገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣሉ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በአውሮፓ ሃገራት ላይ አዳዲስ የጉዞ እገዳዎችን ጥለዋል። ፕሬዚዳንቱ ከ26 የአውሮፓ ሃገራት ወደ አሜሪካ የሚደረጉ ጉዞዎችን ለ30 ቀናት ማገዳቸውንም አስታውቀዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመቶች አፀደቀ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። በመደበኛ ስብሰባውም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…