የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደመር መጽሐፍ ላይ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተጻፈው “መደመር” መጽሐፍ ላይ ውይይት ተካሄደ ። በውይይቱ የዩኒቨርሲቲው አራት ምሁራን ካነበቡት ተነስተው ምሁራዊ ሂስ ሰጥተዋል። በዩኒቨርሲቲው የሰላም እና ደህንነት…
ፋና 90 የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተለያዩ የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛል Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=KWfyccMwPK4
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኮሮና ቫይረስ አለም አቀፍ ወረርሽኝ ሆኖ በአለም ጤና ድርጅት ታወጀ Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ አለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን የአለም ጤና ድርጅት በዛሬው ዕለት አወጀ። የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄነራል ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጪ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በ13 እጥፍ ከፍ ማለቱን…
ፋና 90 በከተማዋ ከሁለት ሺ በላይ ወጣቶችና እናቶች የከተማ ግብርና ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OKdACr7cLLo
ፋና 90 የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን በሀገሪቱ የሚገኙ መገናኛ ብዙሃን የሚተላለፉ ዝግጅቶች ይዘትን ለመቆጣጠር እየሰራ እንደሚገኝ ገለፀ Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=EmzROrC19aQ
ቢዝነስ የገቢዎች ሚኒስቴር በየካቲት ወር 19 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ሰበሰበ Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴር በየካቲት ወር 2012 19 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ገቢው የሀገር በቀል ኢኮኖሚን ታሳቢ ባደረገ መልኩ መሰብሰቡን ነው ያስታወቀው። ሚኒስቴሩ በየካቲት ወር ር 20 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከተመድ ዋና ፀሃፊ ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር በስልክ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዋና ፀሃፊው ጋር በቀጠናዊ የሰላም ሁኔታ እና የደህንነት ስራዎች ዙሪያ መምከራቸውን በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ ተጠሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ግልፅ መረጃ እንዲኖረው እየተሰራ ነው Meseret Demissu Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ግልፅ መረጃ እንዲኖረው ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ለዚህም በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምሁራን የተቀናጀ ተሳትፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሰዓት ከሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል። የሀገር ሽማግሌዎቹ መንግሥት…
ቢዝነስ 2ኛው ሀገር አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም ኮንፈረንስ በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው ሀገር አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም ኮንፈረንስ የፊታችን መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ እንደሚካሄድ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በኮንፈረንሱ የሀገር መሪዎች፣ ሚኒስትሮች፣ የዘርፉ መሪዎችና ባለሙያዎች፣ የሆቴል ባለቤቶች፣…