የሀገር ውስጥ ዜና ለፌደራል መሬት ይዞታዎች ካርታ ማዘጋጀት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Meseret Demissu Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና የመሬት ልማት ባንክ ኮርፖሬሽን የፌደራል መሬት ይዞታዎችን ካርታ በጋራ ማዘጋጀት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ምንም አይነት የነዳጅ እጥረት እንደሌለና የዋጋ ጭማሪ አለመደረጉ ተገለፀ Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ምንም አይነት የነዳጅ እጥረት እንደሌለ እና የዋጋ ጭማሪ አለማድረጉን የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አመራሮች እና የክፍለ ከተሞች ንግድ ፅህፈት ቤት ሃላፊዎች ሰሞኑን እየታየ ያለውን…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከዳውሮ ዞን ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት Feven Bishaw Mar 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Ba9y2o7f5Nw
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ሺህ በላይ መውለጃቸው ለደረሱ እናቶች ማቆያ ማዕከል ተገነባ Meseret Demissu Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 2፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህብረተሰቡ የሚተዳደሩ ከ2 ሺህ በላይ መውለጃቸው ለደረሱ እናቶች ማቆያ ማዕከል መገንባቱን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የእናቶችና ህጻናት ጤና ዳይሬክቶሬት የእናቶች ጤና ባለሙያ አቶ ሸለመው ሚኔሳ፥ እናቶች በጤና ተቋም እንዳይወልዱ…
ቴክ ኢትዮ አውቶ ቴክ – የተሽከርካሪ ነዳጅ ላይ ያተኮረ #ፋና Feven Bishaw Mar 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hdENn1N1uOk
የዜና ቪዲዮዎች ሃገር አቀፉ ምርጫና የምርጫ ክልል ካርታ ዝግጅት Feven Bishaw Mar 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1N3WFZ2Rmoo&t=49s
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካው ስታርኪይ ሂሪንግ ፋውንዴሽን የመስማት ችግር ላለባቸው ሰዎች የማዳመጫ መሳሪያ ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ስታርኪይ ሂሪንግ ፋውንዴሽን የተሰኘው የአሜሪካ ግብረ ሰናይ ድርጅት የመስማት ችግር ላለባቸው ሰዎች የማዳመጫ መሳሪያ ድጋፍ አደረገ። መሳሪያው ድርጅቱ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያደረገው ድጋፍ ነው። ድጋፉ በጅማ እና አካባቢው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ በከተማ ግብርና እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማ ግብርና እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በዚህ ወቅትም የከተማ አስተዳደሩ በዘርፉ የተሰማሩ አካላትን ከመደገፍ ጎን ለጎን ሌሎች ተጨማሪ ወጣቶችን በማህበር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍጋኒስታን 1 ሺህ 500 የታሊባን እስረኞችን ልትለቅ ነው Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍጋኒስታን 1 ሺህ 500 የታሊባን እስረኞችን ልትለቅ ነው። የአፍጋኒስታኑ ፕሬዚዳንት አሽረፍ ጋኒ እስረኞችን ለመልቀቅ የተዘጋጀውን የትዕዛዝ ሰነድ ፈርመዋል። በዚህ መሰረት የእርሳቸው አስተዳደር በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ 1 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የአንድነትና የሉዓላዊነት መለኪያ ነው – አስተያየት ሰጪዎች Meseret Demissu Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የአንድነትና የሉዓላዊነት መለኪያ መሆኑን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ገለጹ። ከዚህ ባለፈም ግድቡ የኢትዮጵያውያን የትስስርና ህብረት ማሳያ በመሆኑ ህዝቦች በሃብታቸው …