Fana: At a Speed of Life!

በምርጫ ወቅት በማህበራዊ ትስስር ሚዲያ በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ችግሮች እንዳይፈጠሩ መሰራት አለበት – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምርጫ ወቅት በማህበራዊ ትስስር ሚዲያ የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ፖለቲካዊ ቀውስ እና የዜጎችን ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይጥሉ መሰራት እንዳለበት ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ምርጫ በመጣ ቁጥር በማህበራዊ ትስስር ሚዲያ የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች…

1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዓመት ዕድሜ ያለው የጭንቅላት ቅሪተ አካል በአፋር ክልል ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኦልዶዋንና አሹሊያን የተሰኙ የድንጋይ መሳሪያዎች ከሆሞ ኢሬክተስ የጭኝቅላት ቅሪተ አካላት ጋር በአፋር ክልል የጎና መካነ ጥናት ተገኙ። የጭንቅላት መጠኑ በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ከሚገኙትና ሆሞ ኢሬክተስ በመባል ከሚታወቁት የቅድመ ሰው ዝርያ…