የሀገር ውስጥ ዜና ግምታዊ ዋጋቸው ከ31 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ቀናት ግምታዊ ዋጋቸው 31 ሚሊየን 614 ሺህ 620 ብር የሚገመት የወጪና ገቢ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ። የተያዙት እቃዎች አዳዲስና አሮጌ አልባሳትና ጫማዎች፣ የአይን መነጽሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጊዜ ያለፈባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2ኛው ምዕራፍ የምግብ ዋስትና መርሃ ግብር በ72 ከተሞች ሊተገበር ነው Meseret Demissu Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 25፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁለተኛው ምዕራፍ የምግብ ዋስትና መርሃ ግብር በ72 ከተሞች የሚገኙ ከአንድ ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው። በመጀመሪያው ምዕራፍ መርሃ ግብር 604 ሺህ ዜጎች ተጠቃሚ መሆናቸውን የፌደራል የከተሞች የሥራ ዕድል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎችን የደህንነት መጠበቂያ ቴክኖሎጂ ስራ ላይ አዋለ Meseret Demissu Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ዲጂታል ቴክኖሎጂ ስራ ላይ ማዋሉን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ለሚ ጉታ፥ ቴክኖሎጂው የተቋሙን ተማሪዎች ደህንነት ለመጠበቅና ሰላማዊ የመማር ማስተማር…
ቴክ ፌስቡክ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የዓለም ጤና ድርጅት በገጹ በነጻ እንዲያስተዋውቅ ፈቀደ Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ ኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት ከሚደረገው ጥረት ጋር በተያያዘ የዓለም ጤና ድርጅት በገጹ በነጻ እንዲያስተዋውቅ ፈቀደ። የፌስቡክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ ዙከርበርግ ቫይረሱን በተመለከተ የሚወጡ የተሳሳቱ መረጃዎችን ለማጥራት የዓለም ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሰላ ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አገኘ Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርሲ ዩኒቨርስቲ የአሰላ ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አገኘ። ድጋፉ ከስዊድኑ “ሂዩማን ብሪጅ” ከተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት የተገኘ መሆኑ ተገልጿል። …
የዜና ቪዲዮዎች የታላቁ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ Meseret Demissu Mar 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=q2KOOHM9nyM
ስፓርት ቪዲዮ የአቃቂ ቃሊቲ ዞናል ስታዲየም ግንባታ Meseret Demissu Mar 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=rlDahkyc3gM
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጣሊያን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ትምህርት ቤቶችን ልትዘጋ ነው Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጣሊያን መንግስት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ትምህርት ቤቶችን እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ሊዘጋ ነው። ትምህርት ቤቶቹ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በሚል እንደሚዘጉ የሃገሪቱን ባለስልጣናት ዋቢ ያደረገው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ በተከሰተ ከባድ አውሎ ነፋስ የ25 ሰዎች ህይወት አለፈ Meseret Demissu Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ቴኔስ ግዛት ናሽቪሌ ከተማ በተከሰተ ከባድ አውሎ ነፋስ አደጋ 25 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰምቷል፡፡ ከዚህ ባለፈም አደጋው ከ150 በላይ በሚሆኑ ዜጎች ላይ ከባድ እና ቀላል ጉዳት ማድረሱን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቶ ውብሸት ወርቃለማሁ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Feven Bishaw Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ አቶ ውብሸት ወርቃለማሁ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። የቀብር ስነ ስርዓቱ ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመድ፣ የስራ አጋሮቻቸው እና አድናቂዎቻቸው በተገኙበት ዛሬ 9 ሰዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ…