የሀገር ውስጥ ዜና የአቶ ውብሸት ወርቃለማሁ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Feven Bishaw Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ አቶ ውብሸት ወርቃለማሁ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። የቀብር ስነ ስርዓቱ ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመድ፣ የስራ አጋሮቻቸው እና አድናቂዎቻቸው በተገኙበት ዛሬ 9 ሰዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ…
የዜና ቪዲዮዎች የችግኝ እንክብካቤ እና ቀጣይ ስራዎች Meseret Demissu Mar 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=JhLPzW4Kc7c
ፋና ስብስብ የዓይኖቿን ውበት ለመጨመር ያደረገችው ድርጊት ዕይታዋን ያሳጣት ወጣት Feven Bishaw Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፖላንዳዊቷ ወጣት የዓይኖቿን ውበት ለመጨመር ያደረገችው ድርጊት የቀኝ ዓይኗን ዕይታ አሳጥቷታል። ወጣቷ ውበቷን ለመጨመር የሰውነት ላይ ንቅሳት የሚሰሩ ባለሙያዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾች አፈላልጋ ታገኛለች። በመቀጠልም ባለሙያው የአይኖቿን…
የዜና ቪዲዮዎች ወጣቱን ከሱስ ተጋላጭነት ለመታደግ የተጀመሩ ጥረቶች Meseret Demissu Mar 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1jKjnxA8z8E
ዓለምአቀፋዊ ዜና ለቀናት ብቻ የዘለቀው የአሜሪካና ታሊባን ስምምነት Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በአፍጋኒስታኑ ታጣቂ ቡድን ታሊባን ላይ በዛሬው ዕለት የአየር ጥቃት ፈፅማለች። ጥቃቱ የተፈፀመው ዶናልድ ትራምፕ ከታጣቂ ቡድኑ አመራሮች ጋር ጥሩ ውይይት ማድረጋቸውን ከገለፁ ከሰዓታት ቆይታ በኋላ መሆኑ ተጠቁሟል። በሌላ በኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአራት ክልሎች እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ አመራሮች የምክክር መድረክ ተካሔደ Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራት ክልሎች የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ አመራሮች ከብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲቲዩት ጋር የምክክር መድረክ አካሄዱ። በመድረኩ የኦሮሚያ፣ አማራ፣ ትግራይ እና ደቡብ ክልሎች የተሳተፉ ሲሆን፥ መድረኩ መከላከልን መሠረት ያደረገ…
ቴክ የቻይናው የበይነ መረብ ደህንነት ኩባንያ ሲ አይ ኤ ለ 11 ዓመታት ብርበራ ፈጽሟል ሲል ከሰሰ Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የበይነ መረብ ደህንነት ኩባንያ የአሜሪካው የስለላ ተቋም (ሲ አይ ኤ) ለ11 ዓመታት ብርበራ ፈጽሟል ሲል ከሶታል። ቂሆ 360 የተሰኘው ፀረ ቫይረስ አምራች ኩባንያ ሲ አይ ኤ የቻይናን የአየር ትራንስፖርት፣ የሃይል፣ የሳይንስ ምርምር…
ጤና ረጅም ሰዓት የሚቀመጡ እድሜያቸው የገፋ ሴቶች ለልብ ህመም እንደሚጋለጡ ጥናት አመላከተ Feven Bishaw Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ረጅም ሰዓት የሚቀመጡና እድሜያቸው የገፋ ሴቶች ለልብ ሕመም እንደሚጋለጡ አንድ ጥናት አመላከተ። በአሜሪካ የልብ ማህበር የተጠናው አዲስ ጥናት አብዝተው የመቀመጥ ልምድ ያላቸው እና እድሜያቸው ከ55 ዓመት በላይ የሆናቸው ሴቶች ጤናማ ላልሆነ…
የዜና ቪዲዮዎች የፖለቲካ ፖርቲዎች ዝግጅት ለቀጣይ ምርጫ Meseret Demissu Mar 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DHAJzUtAKc8&t=78s
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የ12 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው Meseret Demissu Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ለታዳጊ ሀገራት የ12 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው። ድጋፉ አነስተኛ ወለድ ያለው ብድር፣ ልገሳና እና ቴክኒካዊ ድጋፍን ያካተተ ነው ተብሏል። ተቋሙ ውሣኔውን ያሳለፈው…