ቴክ የኮምፒውተሮችን ደህንነት መጠበቅ የሚያስችሉ ዘዴዎች Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚጠቀሙባቸው ኮምፒውተሮች ከአገልግሎት ጋር ተያይዞ ለተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃቶች የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ነው። የኮምፒውተሮችን አጠቃላይ ባህሪ መረዳት፣ በየጊዜው ማሻሻልና መቀየር ያለባቸውን ስርዓቶች በማወቅ መረጃዎች እንዳይጠፉ ቅድመ ጥንቃቄ…
ቢዝነስ በቆዳ ኢንዱስትሪው ዘርፍ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆዳ ኢንዱስትሪው ዘርፍ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ መንግስት የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ጨምሮ ሌሎች ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገለፀ። የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባለቀለት ቆዳና የቆዳ ውጤቶች ማምረት ስራ ከተሰማሩ የውጭ ባለሃብቶች ጋር…
ፋና ስብስብ የ17 ዓመቱ የናሳ ተለማማጅ ከምድር በ1 ሺህ 300 የብርሃን አመት የምትርቅ አዲስ ፕላኔት አገኘ Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) ውስጥ በተለማማጅነት የገባው የ17 አመቱ ታዳጊ ከምድር በ1 ሺህ 300 የብርሃን አመታት የምትርቅ አዲስ ፕላኔት አግኝቷል። ወልፍ ኩኪዬር የተባለው ይህ ተለማማጅ ታዳጊ ፕላኔቷን ወደ ናሳ በገባ በሶስተኛ ቀኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በደህንነት ስጋት የወጡ ከ35 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በደህንነት ስጋት የወጡ ከ35 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተፈጠሩ ችግሮችን እንዲመረምር የተቋቋመው ኮሚቴ በ22 ዩኒቨርሲቲዎች…
ፋና ስብስብ ከጥራጥሬ የተዘጋጀው ምግብ በብዛቱ በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ከጥራጥሬ የተዘጋጀው ምግብ በብዛቱ በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል። ምግቡ ምስር፣ ሩዝ፣ ባቄላና ሌሎች የጥራጥሬ እህሎችን አንድ ላይ በማቀላቀል የተዘጋጀ ጣፋጭ የህንድ ምግብ መሆኑ ተገልጿል። በሂማሻል ፕራዲሽ ግዛት የተዘጋጀውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሶሪያ ኢድሊብ በተፈጸመ የአየር ጥቃት 18 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶሪያ ኢድሊብ ከተማ በተፈጸመ የአየር ጥቃት 18 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተነገረ። ጥቃቱ በከተማዋ በሚገኝ የገበያ ስፍራ እና በኢንዱስትሪ ዞን ላይ የተፈጸመ ነው ተብሏል። የአየር ጥቃቱ በወሩ መጀመሪያ ሩሲያ እና ቱርክ በአካባቢው የተኩስ…
ጤና ሴቶች ከወንዶች ይልቅ የደም ግፊት መጠናቸው ከፍ ያለ መሆኑን አንድ ጥናት አመላከተ Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ለከፍተኛ ለደም ግፊት ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናት አመለከተ። ከዚህ ቀደም የተደረጉ ጥናቶች ወንዶች ከሴቶች ይልቅ ለደም ግፊት በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ መሆናቸውን ያመላክታሉ። በአሜሪካ የተደረገና ከሰሞኑ ይፋ የሆነ አንድ ጥናት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኬንያ 20 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የተመዘበሩ ንብረቶችን አስመለሰች Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ 20 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የተመዘበሩ ንብረቶችን ማስመለሷ ተገለጸ። ተመላሽ የተደረጉት ንብረቶች በሀገሪቱ ባለስልጣናት እና የመንግስት ሰራተኞች በሙስና የተመዘበሩ መሆናቸውን የኬንያ ዓቃቤ ህግ አስታውቋል። የሀገሪቱ ዓቃቤ ህግ ኑረዲን ሃጂ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ እና ቻይና የገቡትን የንግድ ፍጥጫ ያረግባል ያሉትን የንግድ ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ቻይና አዲስ የንግድ ስምምነት መፈራረማቸውን አስታወቁ። ሃገራቱ በዋሽንግተን የገቡትን የንግድ ጦርነት ያረግባል ያሉትን የንግድ ስምምነት ተፈራርመዋል። በስምምነቱ መሰረት ቻይና ከአሜሪካ የምታስገባቸውን ሸቀጦች መጠን ለመጨመር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል በህዳሴ ግድብ ላይ ሲካሄድ የነበረው ውይይት ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል በህዳሴ ግድብ ላይ ሲካሄድ የነበረው ውይይት በጥሩ ውጤት መጠናቀቁ ተገለፀ። የኢትዮጵያ፣ የግብጽ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የውሃ ሃብት ሚኒስትሮች እና የልዑካን ቡድኖቻቸው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…