Fana: At a Speed of Life!

በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ በሁለት ወራት ውስጥ ከ500 ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል- ተመድ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012(ኤፍቢሲ) በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ ባለው ጦርነት በሁለት ወራት ውስጥ ከ 500 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ ባወጣው ሪፓርት በሩሲያ የሚደገፈው የመንግስት ጦር የአማፂያኑን የመጨረሻ ይዞታ ለመቆጣጠር በሚያርገው…

የቻይና ዩናይትድ ኢንቨስትመንት ቡድን በአዲስ አበባ የኢንዱስትሪ መንደር የመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ዩናይትድ ኢንቨስትመንት ቡድን በአዲስ አበባ የኢንዱስትሪ መንደር የመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር አክሊሉ ሀይለሚካኤል በኢንቨስትመንት ቡድኑ ፕሬዚዳንት ሰሂቼንግ ዣንግ ከተመራው ልኡክ ጋር በኢትዮጵያ…

 በየካቲት ወር መጀመሪያ  ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የቅድመ ዝግጅት ስራ መከናወኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካቲት ወር መጀመሪያ ለሚካሄደው 33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት ስራ መከናወኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከየካቲት 1 እስከ 2 ቀን 2012 ዓ.ም የሚካሄደውን የአፍሪካ ህብረት መሪዎች…

ፌስቡክ ፣ ጉግል እና ትዊተር ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የሚወጡ ሀሰተኛ መረጃዎችን እንደሚያጠፉ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ ፣ ጉግል እና ትዊተር እየተዛመተ የመጣውን  ኮሮና ቫይረስ  አስመልክቶ የሚወጡ የሐሰት ፈውሶችን እና የተሳሳቱ መረጃዎችን ከገጾቻቸው ላይ እንደሚያጠፉ አስታወቁ፡፡ የቫይረሱ ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ እየተሰራጨ መሆኑን ተከትሎ በቻት ሩም  መስመር…

 በግሪክ ስደተኞች ተቃውሞ ላይ ናቸው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በግሪኳ ሌስቦስ ደሴት የሚገኙ ስደተኞች ተቃውሞ ላይ ናቸው። ስደተኞች በአያያዝ ሁኔታ ላይ ባላቸው ቅሬታ ለተቃውሞ መውጣታቸው የተገለፀ ሲሆን÷  የግሪክ ፖሊስም ተቃዋሚዎችን ለመበተን  አስለቃሽ ጭስ  መተኮሱ ተነግሯል፡፡ ሴቶችን እና ሕፃናትን…

ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኙን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪሚየር ሊጉ በወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የቡድኑን ዋና አሰልጣኝ ስምዖን አባይን አሰናበተ። ድሬዳዋ ከተማ ከባለፉት 12 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ማግኘት ካለበት 36 ነጥብ ውስጥ 13 ነጥብ ብቻ በመሰብሰብ…

የገናሌ ዳዋ III ኃይል ማመንጫ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገናሌ ዳዋ III የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብ በዛሬው እለት ተመረቀ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ…

በሀዋሳ ከተማ 29 ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀዋሳ ከተማ 29 ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ከተሸከርካሪው ጋር መያዙን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ገለፀ፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ ኮለኔል ሮዳሞ ኪአ እንዲሁም የሐዋሳ ከተማ…

የማላዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት ሰረዘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የማላዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባለፈው ዓመት የተካሄደውን አከራካሪ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት ሰረዘ፡፡ በግንቦት ወር በተካሄደው ምርጫ ፔተር ሙታሪካ 38 በመቶው ድምፅ በማግኘት  የማላዊ ፕሬዚዳንት መሆናቸው ይፋ ሆኖ የነበረ ሲሆን ÷በወቅቱ ላዛሩስ…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ወደ ቻይና በሚደረጉ ጉዞዎች ላይ እገዳ መጣል ተገቢ አለመሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ወደ ቻይና በሚደረጉ ጉዞዎች ላይ እገዳ መጣል ተገቢ አለመሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለፁ። በቻይና የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት ሀገራት ወደ ሀገሪቱ…