Fana: At a Speed of Life!

የቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሞትን የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በሀገሪቱ የመንግስት ቴሌቪዥን ቀርበው ይፋ አድርገዋል። ከኬንያ ነጻነት በኋላ ሁለተኛው የሀገሪቱ…

እስራኤል እና ሱዳን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና ሱዳን በመካከላቸው ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንሚን ኔታኒያሁ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በትናንትናው ዕለት ኡጋንዳ ኢንተቤ ገብተዋል። በኡጋንዳ ጉብኝታቸው ጎን ለጎንም…

7ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ስራ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 7ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ስራ አውደ ርዕይ ከመጭው ሃሙስ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። አውደ ርዕዩ የህብረት ስራ ግብይት ለሰላም ግንባታ በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ሲሆን፥ የተለያዩ ማህበራት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋና በጥራት እንደሚቀርቡበት…

የቶኪዮ ኦሊምፒክ 2020 ዝግጅትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ዝግጅትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አካሄደ። በመድረኩ ላይ የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ዝግጅትን አስመልክቶ የመነሻ ሰነድ፣ ለቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ስለ ስፖርት ህክምና እና…