Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ፎረም በኳታር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ፎረም በትናንትናው ዕለት በኳታር ዶሃ ተካሂዷል። በፎረሙ በኳታር የሚገኙ ኢንቨስተሮች፣ የተለያዩ የኩባንያ ባለቤቶችና ሃላፊዎች፣ በንግዱ ዘርፍ የተሰማሩ ግለሰቦች፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ተወካዮች እና ሌሎች ጥሪ…

 በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ የሰጎ እና የሲሌ ወንዝ በመሙላቱ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ በተለያዩ ቀበሌዎች ላይ የንብረት ጉዳት ደረሰ። በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ትላንት ለሊት የጣለውን ዝናብ  ተከትሎ የሰጎ እና ሲሌ ወንዝ በመሙላቱ ቆላ ሸሌ፣ ቤሌ…

ሩሲያ ለህንድ የምትሸጠውን ኤስ 400 የሚሳኤል መቃወሚያ ማምረት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለህንድ ለመሸጥ የተስማማችውን ኤስ 400 የሚሳኤል መቃወሚያ ማምረት ጀምራለች። ህንድ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2018 ኤስ 400 የተሰኘውን የሚሳኤል መቃወሚያ ከሩሲያ ለመግዛት መስማማቷ ይታወሳል። በዚህ መሰረትም ህንድ ከሩሲያ 5…

በኬንያ በመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በተፈጠረ መገፋፋት የ13 ተማሪዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ በሚገኝ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በተፈጠረ መገፋፋት በትንሹ የ13  ተማሪዎቸ ህይወት ማለፉ ተገለፀ። በኬንያ ምዕራባዊ ክፍል በሚገኘው በካካሜጋ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በተፈጠረው አደጋ በ39 ተማሪዎች ላይ  ከባድ የአካል ጉዳት…

10 ክላሽ እንኮቭና ከ5 ሺህ በላይ ህገ ወጥ የቱርክ ሽጉጥ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር 10 ክላሽ እንኮቭ እና 5 ሺህ 681 ህገ ወጥ  የቱርክ ሽጉጥ ጥይት  መያዙን ተገለፀ፡፡ የጦር መሣሪው በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ በሳንጃ ጉምሩክ ቅርንጫፍ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በጉምሩክ ፈታሽ ባለሙያዎችና በአማራ…

በደቡብ ክልል ከ4 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራ መከናወኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል ከ4 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራ መከናወኑ ተገለፀ፡፡ የ2012 ዓም ክልል አቀፍ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ማብሰሪያ ፕሮግራም በወላይታ ዞን ኦፋ ወረዳ እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ የግብርና…

 በቀን አንድ እንቁላል መመገብ ለልብ ጤንነት ጠቃሚ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀን አንድ እንቁላል መመገብ ለልብ ጤንነት ጠቃሚ መሆኑን በአሜሪካ የተደረገ አንድ ጥናት ተጠቆመ፡፡ እንቁላል ብዙ ጠቃሚ ቫይታሚኖች ፣ ማዕድናት እና እጅግ ከፍተኛ ጥራት ያለው ፕሮቲን  በውስጡ ይዟል፡፡ የእንቁላል ነጭ ክፍል በአብዛኛው ፕሮቲን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ የወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ባሌ ዞን የወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክትን በዛሬው እለት መረቁ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ…

በቻይና የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በኮሮና ቫይረስ እንዳይጋለጡ አስፈላጊው ጥንቃቄና ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ሌሎች የውጭ ዜጎችን ደህንንት ለመጠበቅ አስፈላጊው ጥንቃቄ እና ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር ረዳት ሚኒስትር ቼን ሽያዶንግ ገለፁ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክትም ለኬንያውያን መጽናናትን ተመኝተዋል። ከኬንያ ነጻነት በኋላ…