በኢትዮጵያ የጥራት ደረጃውን የጠበቀ የኢኮኖሚ ለውጥ አይቻለሁ – አምባሳደር ሰልማ መሊካ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የጥራት ደረጃውን የጠበቀ የኢኮኖሚ ለውጥ እንቅስቃሴን አይቻለሁ ሲሉ በኢትዮጵያ የአልጄሪያ አምባሳደር ሰልማ መሊካ ሀዳዲ ገለጹ።
አምባሳደሯ ከፋና ዲጂታል ጋር በነበራቸው ቀይታ÷በመሠረተ ልማት ረገድ በኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ…