Fana: At a Speed of Life!

ለ300 ጤና ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ያለመ ፕሮጄክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ300 ጤና ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል በማቅረብ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ወገኖችን የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ፕሮጄክት ይፋ ሆነ። መርሐ-ግብሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያን ጨምሮ በዑጋንዳ፣ ዛምቢያ እና ፓኪስታን…

የዓለም የእይታ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ የዓለም የእይታ ቀን "ትኩረት ለልጆች ዐይን ጤና" በሚል መሪ ሀሳብ ተከብሯል። ቀኑ በልጆች የዐይን ጤና ላይ ትኩረት በማድረግ በምርመራ፣ በዐይን ቀዶ ህክምናና የዐይን ጤና ስትራቴጂን ይፋ በማድረግ ተከብሯል። የጤና ሚኒስቴር…

በአዲስ አበባ እየተሰጠ ያለው የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ለ2 ቀናት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በከተማው በዘመቻ እየተሰጠ ያለውን የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት ለተጨማሪ ሁለት ቀናት መራዘሙን አስታወቀ፡፡ የክትባት ዘመቻው በአዲስ አበባ ከመስከረም 27 እስከ 30 ቀን 2017 ዓ.ም…

በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት አድርጋለች – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት ማድረጓን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዙ የአፍሪካ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከእንግሊዙ የአፍሪካ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ተስስር ገፃቸው÷ "ዛሬ የእንግሊዙን የአፍሪካ ሚኒስትር የሀይበሪውን ሎርድ ኮሊንስን…

ኤሎን መስክ ሳይበርካብ የተባለውን አዲሱን መኪና ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴስላ እና ኤክስ ኩባንያ ባለቤቱ ኤሎን መስክ ሲጠበቅ የነበረውን ‘ሳይበርካብ’ የተባለውን አዲስ መኪና ይፋ አድርጓል። እጅግ ዘመናዊ የተባለው ይህ አዲሱ መኪና ባለ ሁለት በር ሆኖ ያለ አሽከርካሪ ሊንቀሳቀስ የሚችል መሆኑ ተነግሯል።…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ለፕሬዚዳንት ታዬ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በተመሳሳይ የሲንጋፖር ፕሬዚዳንት ታርማን ሻንሙጋራትናም ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው…

በምስራቅ ሸዋ ዞን ከ400 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን በዘንድሮው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ400 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የምስራቅ ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አባቡ ዋቄ በዞኑ ሉሜ ወረዳ የዘንድሮውን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት…

ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) በአረካ ከተማ አቅራቢያ የሚገነባውን የአውሮፕላን ማረፊያ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል የፖለቲካና ርዕዮተ-ዓለም ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) በወላይታ ሶዶ ከተማ አረካ አቅራቢያ የሚገነባውን የአውሮፕላን ማረፊያ ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም ለአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ ሲባል ከአካባቢው የሚነሱ…