የግጭት ተፈጥሮና ዕድገት ከመሰረቱ የማየት ልምምድ ካልፈጠርንና ላይ ላዩን የምናይ ከሆነ እንስታለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግጭት ተፈጥሮ እና ዕድገት ከመሰረቱ የማየት ልምምድ ካልፈጠርንና ላይ ላዩን የምናይ ከሆነ እንስታለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና…