በሶማሊያ ከድህረ አትሚስ በኋላ የሚኖረው የሃይል ሥምሪት በጥንቃቄ መከናወን አለበት- አምበሳደር ታዬ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ከድህረ አትሚስ በኋላ የሚኖረው የሃይል ሥምሪት ጊዜ ተወስዶ በጥንቃቄ መከናወን እንዳለበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አሳሰቡ፡፡
አምባሳደር ታዬ ከዴንማርክ አቻቸው ላርስ ሎክ ራስምሰንና ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች…