ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ Shambel Mihret Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ። ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ ኒውካስል ዩናይትድ የሊጉን መሪ ማንቼስተር ሲቲን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። እንዲሁም ቀን 11 ሰዓት ላይ አርሰናል ሌስተር ሲቲን፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ነስራላህን መግደሏን ገለጸች Shambel Mihret Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ላይ ወታደራዊ እርምጃ እየወሰደች የምትገኘው እስራኤል የቡድኑን መሪ ሀሰን ነስራላህን መግደሏን አስታውቃለች። የእስራኤል መከላከያ ሃይል እንደገለጸው፤ ሀሰን ነስራላህ ቤይሩት ውስጥ በአርብ ምሽት ጥቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል – አቶ ሃይሉ አዱኛ Shambel Mihret Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር ሁሉን አቀፍ ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ መስከረም 25 እና 26 ቀን 2017 ዓ.ም የሚከበሩትን የዘንድሮው ሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ አርሰዴ ኢሬቻን አስመልክቶ አቶ…
Uncategorized ኢንስቲትዩቱ የሰው ሰራሽ አስተውሎት አቅም የተላበሱ የደህንት ካሜራዎችን ለሶማሌ ክልል አበረከተ Shambel Mihret Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የሰው ሰራሽ አስተውሎት አቅም የተላበሱ የተለያዩ የደህንት ካሜራዎችን ለሶማሌ ክልል በድጋፍ አበረከተ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) በርክክቡ ወቅት፤ ድጋፉ ኢንስቲትዩቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጦር መሣሪያ እሽቅድድም፣ ኢ-ፍትሐዊነት፣ የአየር ንብረት ለውጥ ትኩረት የሚሹ ናቸው – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ Shambel Mihret Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሣሪያ እሽቅድድም፣ አስከፊ ድህነት፣ ኢ-ፍትሐዊነት፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የገጠሙ መሠናክሎች የተመድ እና አባል ሀገራቱን ትኩረት የሚሹ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የተፋሰሱን ሀገራት በጋራ የመበልፀግ ሕልም እውን የሚያደርግ ነው – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ Shambel Mihret Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የተፋሰሱን አገራት በጋራ የማደግ እና የመበልፀግ ሕልም እውን እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። አምባሳደር ታዬ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የተባበሩት መንግስታት…
ጤና አርቲሜተር የተባለ የወባ መድሐኒት ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ Shambel Mihret Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘አርቲሜተር’ የተባለ በመርፌ የሚሰጥ የወባ መድሐኒት ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ። የኢትዮጵያ ምግብና መድሐኒት ባለስልጣን እንዳስታወቀው፤ በገበያ ቅኝት የተደረሰበት በፈረንጆቹ 2023 ህዳር ወር የተመረተው የባች ቁጥር 231104SPF መድሐኒት…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በካናዳ የሥራ ጉብኝት አደረጉ Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በካናዳ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸው ከካናዳ ምክር ቤት አፈ -ጉባዔ ጌርግ ፈርጉሰን እና ከሌሎች የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በሂዝቦላህ ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በ79ኛው የተመድ ጉባዔ ላይ ቁጣና ዛቻ የተቀላቀለበት ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸውም÷ዜጎች ወደ ቀያቸው እስካልተመለሱ ድረስ እስራኤል በሂዝቦላህ ላይ የምትወስደው ሁለንተናዊ እርምጃ ተጠናክሮ…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ1 አሸንፏል፡፡ 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች ፍፁም ጥላሁንና አማኑኤል ኤርቦ…