Fana: At a Speed of Life!

የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር በቂ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር በቂ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያትን አስታወቀች፡፡ የቤተክርስቲያኗ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ሊቀ ስዩማን እስክንድር ገ/ክርስቶስ ከፋና ሚዲያ…

የንብረት ታክስ አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባዔ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ከተሞች ውስጥ ተፈጻሚነት የሚኖረው የንብረት ታክስ አዋጅን በአራት ተቃውሞ በአስር ድምጸ ተዓቅቦና በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል። የንብረት ታክስ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል…

የኢትዮጵያን ዕዳ ከሀገራዊ ጥቅል ምርት ያለውን ድርሻ ዝቅ ማድረግ ተችሏል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ዓመታት በተወሰዱ እርምጃዎች የኢትዮጵያን ዕዳ ከሀገራዊ ጥቅል ምርት ያለውን ድርሻ ወደ 13 ነጥብ 7 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሯ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ውጤቶችና ቀጣይ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ውሳኔዎቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር…

የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ባለድርሻ አካላት ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው የፌደራል የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የክልልና የፌደራል ባለድርሻ አካላት ጉባዔ በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዳይሬክተር ሳምሶን…

በመዲናዋ ሊመዘበር የነበረን 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በህገ ወጥ መንገድ ሊመዘበር የነበረ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ማዳን መቻሉን የከተማዋ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ደጀኔ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷በመዲናዋ ብልሹ አሰራሮችን ከመቅረፍ አንጻር በርካታ…

ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ምርምር ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ የመጀመሪያውን ዓለም ዓቀፍ የምልክት ቋንቋ ምርምር ጉባዔ እያስተናገደች ነው፡፡ ጉባዔው "የምልክት ቋንቋን መጠቀም ለመጭው ዘመን፤ መጭው ዘመንን የምልክት ቋንቋን በመጠቀም” በሚል መሪ ሀሳብ ለ15ኛ ጊዜ እየተካሄደ ነው የሚገኘው፡፡…

ወደ ውጭ ከተላኩ የእንስሳት ተዋጽዖዎች ከ54 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የሥጋና ዕርድ ተረፈ ምርቶች እና ሌሎች የእንስሳት ውጤቶች 54 ነጥብ 22 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር…

ኢኮኖሚው በግሉ ዘርፍ እንዲመራ በሚያደርጉ ርምጃዎች ስኬት መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢኮኖሚው በግሉ ዘርፍ እንዲመራ ለማድረግ በተወሰዱ ርምጃዎች ለውጦች መምጣታችውን የብሔራዊ ባን ገዥ ማሞ ምኅረቱ ገለጹ፡፡ አቶ ማሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አዘጋጅነት በሚቀርበው ”ኢትዮጵያ ኢን ፎከስ” ፕሮግራም…

ድርጅቱ በቀን ከ1 ሚለዮን በላይ ሰዎችን እያጓጓዘ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በየቀኑ በምልልስ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ የሆኑ ዜጎችን እያጓጓዘ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አካሉ አሰፋ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ከሌሊቱ…