Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ የአውሮፓ ህብረት በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ሲል መልዕክቱን…

የመስቀል በዓል የአብሮነትና የመተሳሰብ እሴቶች እንዲጠናከሩ እያገዘ ነው – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል የአብሮነትና የመተሳሰብ እሴቶች እንዲጠናከሩ በማገዝ የበኩሉን ሚና እየተወጣ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ የ2017 ዓ.ም የመስቀልን በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት…

መስቀል በአስቸጋሪ፣ በፈታኝና በድንግዝግዝ ውስጥ ሆኖ ነገን የማየት ተምሳሌት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል በአስቸጋሪ፣ በፈታኝና በድንግዝግዝ ውስጥ ሆኖ ነገን የማየት ተምሳሌት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመስቀል በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት÷ የመስቀል በዓል…

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የጥንቃቄ መልዕክት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን የተለያዩ የዲጂታል ሚዲያዎችን በመጠቀም ሽልማቶችን ለመሸለም በሚመስል መልኩ የኢትዮ-ቴሌኮም ነጻ የዳታ ሽልማት ለሁሉም አሮጌ ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች በሚል መልዕክቶች ወደ ተለያዩ ግለሰቦች እየተላኩ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…

የመስቀል ደመራ በዓል ሲከበር ሰላምን በማጽናትና አብሮነትን በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓልን ስናከብር ከምንም በላይ ሠላማችንን በማጽናትና አብሮነታችንን በማጠናከር ሊሆን ይገባል ሲል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግስት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ…

የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት በአማራ ክልል የሚገኝ ነው፡፡ የጎርጎራ ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ገበታ ለሀገር" በሚል ይፋ ካደረጓቸው ሶስት ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ መሆኑ ይታወቃል።…

እንደ ደመራው ተደምረን ልዩነቶችን በማስወገድ ለአንዲት ኢትዮጵያ መቆም ይገባናል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ደመራው ተደምረን ልዩነቶችን በማስወገድ ለአንዲት ኢትዮጵያ መቆም ይገባናል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- የመስቀል በዓል የሕልም ጉልበት የታየበት በዓል ነው፡፡…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን አዲሱ የቀበሌ መዋቅር የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ አዲሱ የቀበሌ መዋቅር የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ከፍያለው ተፈራ ጨምሮ ከፍተኛ የስራ…

5 ሚሊየን ቋሚ በጎ ፈቃደኞችን ለማፍራት መታቀዱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት 5 ሚሊየን ቋሚ በጎ ፈቃደኞችን ለማፍራት ዕቅድ መያዙን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሯ ከለውጡ ወዲህ የበጎ ፈቃድ ስራዎች ባህል እንዲሆኑ ሰፋፊ ስራዎች መሰራታቸውን…