የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ አዳሪ ት/ቤት ሊገነባ ነው Melaku Gedif Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው ዘመናዊ አዳሪ ት/ቤት 225 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡ የአደሪ ት/ቤቱ ግንባታ በሶስት ምዕራፍ የሚከናወን ሲሆን÷ለመጀመሪያው ምዕራፍ 600 ሚሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ…
ስፓርት ድሬ ሀሪፍ ሀገር አቀፍ የብስክሌት ውድድር ተጠናቀቀ Meseret Awoke Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከታሕሣሥ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በድሬዳዋ ሲደረግ የቆየው ድሬ ሀሪፍ ሀገር አቀፍ የብስክሌት ውድድር የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ከአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ትግራይ እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ የተውጣጡ 36 የከፍተኛ ኮርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃይማኖት ተቋማት አብሮነትን የማጎልበት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ Melaku Gedif Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሃይማኖት ተቋማት የሕዝብ አብሮነት እንዲጎለብት ያላቸውን ሚና ይበልጥ እንዲያጠናክሩ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ጠየቁ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ ከጋምቤላ ከተማ የሙስሊም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን ለማሳደግ እየተሰራ ነው yeshambel Mihert Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በክልሉ በተውለደሬ እና ሀይቅ ከተማ ከ94 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የንጹህ መጠጥ ውሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማሻሻል በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ yeshambel Mihert Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ክልሎች ከአዲስ አበባ ባገኙት ተሞክሮ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለማሻሻል በቁርጠኝነት መስራት እንዳለባቸው የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የክልልና ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ዘርፍ ተቋማት የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ yeshambel Mihert Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም (ካዳፕ) ልዩ ጉባኤ ጎንለጎን በተደረገው ውይይት ግብርናን ማዘመን፣የአባይ ዉሃ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቆ ሥራ ጀመረ Feven Bishaw Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በተገኙበት ተመርቆ ሥራ ጀምሯል። ፋብሪካው 86 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የቻይና 55ኛ የወዳጅነት በዓል እየተከበረ ነው yeshambel Mihert Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የቻይና 55ኛ የወዳጅነት በዓል በወዳጅነት አደባባይ እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፣ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የመንግስትን የሠላም ጥሪ ተቀብለው ተመለሱ Feven Bishaw Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና በህብረተሰቡ ላይ ችግር ሲፈጥሩ የቆዩ ቡድኖች የመንግስትን የሠላም ጥሪ በመቀበል እጃቸውን እየሠጡ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡ የመከላከያ ሠራዊቱ ከአካባቢው የፀጥታ ሀይል…
ስፓርት የኤልክላሲኮ የፍፃሜ ጨዋታ በሳዑዲ አረቢያ ይካሄዳል Feven Bishaw Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስፔን ሱፐር ካፕ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና (ኤልክላሲኮ) የሚያደርጉት የፍጻሜ ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው በሳዑዲ ኪንግ አብዱላህ ስፖርት ሲቲ ስታዲየም ምሽት 4 ሰዓት ይደረጋል፡፡ በሱፐር ካፑ የግማሽ ፍጻሜ…