የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ስልጠና ማዕከል ሆና ተመረጠች Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የስልጠና ማዕከል ሆና መመረጧን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ኢንስቲትዩቱ የአፍሪካ አህጉር የስልጠና ማዕከልን ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ሲያደርግ የነበረው ጥረት በዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃብቶችን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚ ለመቀየር በትኩረት ይሰራል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተፈጥሯዊ ሃብቶችን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚ ለመቀየር ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የክልሉን የልማት አቅምና ጸጋ መነሻ በማድረግ በተዘጋጀው የቀጣይ 3…
የሀገር ውስጥ ዜና 72 የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት 72 አዳዲስ የገጠር መንደሮችና ከተሞችን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ በዋናው የኤሌክትሪክ መረብ 69 እንዲሁም በኦፍ ግሪድ በጸሃይ ኃይል ማመንጫ 3…
ስፓርት 20ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በዓድዋ ከተማ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በትግራይ ክልል ዓድዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን 20ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር አስጀምረዋል። በወንዶች ምድብ ሃጎስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ራዕይ አዲስ አበባን በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች መስተንግዶ በአፍሪካ ቀዳሚ ሆና ማየት ነው – ከንቲባ አዳነች… Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ራዕይ አዲስ አበባን በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች መስተንግዶ በአፍሪካ ቀዳሚ ሆና ማየት ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ይህ ታላቅ ጉዞ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ለአሜሪካ ክብር አልሰጡም -ፕሬዚዳንት ትራምፕ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በነጩ ቤተመንግስት ያደረጉት ውይይት ያለስምምነት ተጠናቅቋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች የሩሲያ እና ዩክሬንን ጦርነት በሰላማዊ ውይይት መቋጨት በሚቻልበት ሁኔታ ለመምከርና…
የሀገር ውስጥ ዜና 72 የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ Melaku Gedif Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት 72 አዳዲስ የገጠር መንደሮችና ከተሞችን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ በዋናው የኤሌክትሪክ መረብ 69 እንዲሁም በኦፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ለ129ኛው የዐድዋ ድል በዓል እንኳን በሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የንብረት ማስመለስ አዋጅን በመጥቀስ ባለሀብቱን አስፈራርተው ገንዘብ በመቀበል የተጠረጠሩት ተከሰሱ Feven Bishaw Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የንብረት ማስመለስ አዋጅ ወደ ተግባር ባልገባበትና ምርመራ ባልተጀመረበት ሁኔታ "ንብረታችሁ ሊወረስ ነው" በማለት ባለሀብቱን አስፈራርተው በቼክ ገንዘብ ሲቀበሉ በፀጥታ አካላት ተይዘዋል የተባሉ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ አራት ተጠርጣሪዎች ክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የማካካሻና የማጠናከሪያ ትምህርት ላይ በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተመላከተ Feven Bishaw Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የማካካሻና የማጠናከሪያ ትምህርት ላይ በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተመላከተ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱ፤…