Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር ማጣሪያ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር ማጣሪያ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፉ። ዛሬ ረፋድ 5 ሠዓት ከ5 ላይ በተካሄደው 1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የማጣሪያ ውድድር አትሌት ጉዳፍ ጸጋይና ድርቤ ወልተጂ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል። በዚህም ጉዳፍ…

ኢትዮጵያ የምትካፈልበት 3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ የዛሬ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ምሽት 4 ሠዓት ከ10 ላይ ትሳተፋለች፡፡ በዚሁ መሠረት በፍጻሜ ውድድሩ አትሌት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ ዓለማየሁ ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ፡፡ ከትናንት በስቲያ በተካሄደው የማጣሪያ ውድድር አትሌት ሎሚ 9 ደቂቃ ከ10 ሰከንድ ከ73 ማይክሮ…

አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በይፋ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በይፋ መለያየቱን ክለቡ አስታውቋል፡፡ አሠልጣኝ ዘሪሁን ከታዳጊ ቡድን ጀምሮ እስከዋናው ቡድን ለረጅም ዓመታት በአንድ ማሊያ ብቻ በመጫወት በድል አድራጊነት ደምቆ የዋንጫ ድሎችን መጎናጸፉን ክለቡ በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስፍሯል፡፡ በተለይም ባለፉት ሁለት ተከታታይ ዓመታት…

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ለፓሪስ ኦሊምፒክ ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ በማራቶን ኢትዮጵያን የሚወክለው አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ለውድድሩ ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ አትሌት ቀነኒሳ በማህበራዊ ትስስር ገፁ እንዳስታወቀው÷ ለፓሪሱ ኦሊምፒክ ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት አጠናቋል። በዝግጀቱ አብረውት ለነበሩት የቡድን አሰልጣኞች፣ ለቡድኑ አባላት፣…

ኢትዮጵያ በየትኛቹ ኦሊምፒኮች ተሳተፈች?

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ ለ15ኛ ጊዜ በኦሊምፒክ እየተሳተፈች የምትገኘው ኢትዮጵያ በታሪኳ በኦሊምፒክ መሳተፍ የጀመረችው ኦሊምፒክ ከተጀመረ ከ60 ዓመታት በኋላ አውስትራሊያ ባስተናገደችው 16ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ ነው፡፡ በግሪክ አስተናጋጅነት በፈረንጆቹ 1986 የጀመረው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ውድድር አውስትራሊያ፣ ኦስትሪያ፣ ቡልጋሪያ፣…

ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓሪስ እያስተናገደችው በሚገኘው 33ኛው ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት 5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት 4 ሠዓት ከ15 ላይ ይካሄዳል፡፡ በዚሁ የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ እጅጋየሁ ታዬ እና መዲና ኢሳ ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ፡፡ እንዲሁም ምሽት 4 ሠዓት ከ47 ላይ በሚካሄደው…