ስፓርት
ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡
ጨዋታው ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በኤቲሃድ ስታዲየም ይደረጋል፡፡
አርሰናል በትናንትናው እለት በዌስትሃም ዩናይትድ መሸነፉን ተከትሎ ሊጉን በ8 ነጥብ ልዩነት እየመራ የሚገኘው ሊቨርፑል የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፍ ከቻለ የነጥብ ልዩነቱን ወደ 11 ከፍ ያደርጋል፡፡
ይህም የሊጉን ዋንጫ ወደ መርሲሳይዱ ክለብ ለመውሰድ ምቹ መደላድልን ይፈጥርለታል፡፡
ማንቼስተር ሲቲ…
Read More...
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በዌስትሃም ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ዌስትሃም ዩናይትድን ያስተናገደው አርሰናል 1 ለ ዐ ተሸንፏል።
የዌስትሃምን የማሸነፊያ ጎል ጃሮድ ቦውን በ45ኛ ደቂቃ ሲያስቆጥር፥ ከአርሰናል በኩል ወጣቱ ተከላካይ ሊውስ ስኬሊ በሁለተኛው አጋማሽ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።
በሌሎች የ12 ሰዓት ጨዋታዎች፣ ብራይተን…
ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሃ ግብር ኤቨርተን እና ማንቼስተር ዩናይትድ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ።
ዛሬ 9፡30 ላይ በተካሄደ ጨዋታ የኤቨርተንን ግቦች ቤቶ በ19ኛው እንዲሁም ዱኮሬ በ33ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥሩ ለማንቼስተር ዩናይትድ ቡርኖ ፈርናንዴዝ በ73ኛው እንዲሁም ማኑኤል ኡጋርቴ 80ኛው ደቂቃ…
አርሰናል ከዌስትሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በውጤት እጦት ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ ቀን 9:30 ከሜዳው ውጭ ኤቨርተንን ይገጥማል።
አርሰናል ከመሪው ሊቨርፑል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ምሽት12 ሰዓት ላይ ዌስትሃም ዩናይትድን በኢምሬትስ የሚያስተናድበት ጨዋታ ተጠባቂ…
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል በስዊዘርላንድ ናዮን ይፋ ተደርጓል።
በዚህ መሰረትም አርሰናል ከኔዘርላንድሱ ፒ ኤስ ቪ አይንድሆቨን እንዲሁም ሊቨርፑል ከፒ ኤስ ጂ ጋር ተደልድለዋል።
በተጨማሪም ባየርን ሙኒክ ከባየር ሊቨርኩሰን፣ ክለብ ብሩገ ከአስቶንቪላ፣ ቦሩሺያ ዶርትመንድ ከሊል፣ አትሌቲኮ ማድሪድ…
በሻምፒየንስ ሊግ ሪያል ማድሪድ ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲከናወኑ ሳንቲያጎ ቤርናባው ላይ ሪያል ማድሪድ ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡
ኤቲሃድ ስታዲየም ላይ በተደረገው የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሪያል ማድሪድ 3 ለ 2 ማሸነፉ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ምሽት በውድድሩ ለመቆየት የሚደረገው የሁለቱ ኃያላን…
ቀነኒሳ በቀለ በ2025 የለንደን ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት 2025 በሚካሄደው የለንደን ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታውቋል፡፡
በ40 ዓመት ዕድሜ ላይ የሚገኘው አትሌት ቀነኒሳ የለንደን ማራቶን የመጨረሻው ዓለም አቀፋዊ ውድድር ሊሆን እንደሚችል ተመላክቷል፡፡
በለንደን ማራቶን በድጋሚ እንደሚሳተፍ በማህበራዊ ትስስር ገጹ…