ስፓርት
የካፍ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በስብስባው ላይ የካፍ ፕሬዚዳንት እና የኮሚቴው ሰብሳቢ ፓትሪስ ሞትሴፔን፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ እንዲሁም ጨምሮ ሌሎች የኮሚቴው አባላት ተገኝተዋል፡፡
በተመሳሳይ የሴካፋ አባል ሀገራት ውይይት ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት በስካይላይት ሆቴል ተካሂዷል፡፡
በሌላ በኩል 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ጠቅላላ ጉባዔ ነገ…
Read More...
በቶሮንቶ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡
አትሌት ዋጋነሽ መካሻ በቶሮንቶ ሴቶች ማራቶን ርቀቱን 2 ሰዓት 20 ደቂቃ ከ44 ሰከንድ በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆናለች፡፡
በተመሳሳይ በወንዶች ቶሮንቶ ማራቶን ውድድር አትሌት ሙሉጌታ አሰፋ አሸንፏል፡፡…
ማቼስተር ሲቲ ዎልቭስን 2 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሞሊኒክስ ስታዲየም አቅንቶ ከዎልቭስ ጋር ጨዋታውን ያደረገው ማንቼስተር ሲቲ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
በጨዋታው ዎልቭስን ቀዳሚ ያደረገችውን ግብ ኖርዌጂያኑ ስትራንድ ላርሰን ሲያስቆጥር÷ የውኃ ሰማያዊዮቹን ግቦች ክሮሽያዊው ጆስኮ ግቫርዲዮል እና ጆን ስቶንስ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሜዳ ቴኒስ የታዳጊ ወንዶች ጥንድ ውድድር ጃፓንና ሕንድን አሸንፋ ወርቅ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ የሜዳ ቴኒስ የታዳጊ ወንዶች ጥንድ ውድድር ኢትዮጵያ ጃፓን እና ሕንድን በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡
ይህ ውድድር በዘርፉ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወርቅ ሜዳሊያ ያገኘችበት መሆኑም ተገልጿል፡፡
በውድድሩም ዳዊት ሸለመ እና ዳዊት ፍስሐ 64/25 እና 10/5 በሆነ ውጤት ማሸነፋቸውን የባህልና ስፖርት…
በአካል፣ በመንፈስ እና ሥነ-ልቦና ብቁ ዜጋ ለማፍራት ያለመ ንቅናቄ ማስጀመሪያ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካል፣ በመንፈስ እና ሥነ-ልቦና ብቁ እንዲሁም ባለራዕይ ጀግና ዜጋ ለመገንባት ከፍተኛ ሚና እንዳለው የተነገረለት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በወዳጅነት ዐደባባይ ተካሂዷል፡፡
የንቅናቄውን ማስጀመሪያ ያዘጋጁት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ፣ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ እና ሄኖክ ኪዳነወልድ ስፖርት…
በአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡
አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በአምስተርዳም ሴቶች ማራቶን የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡
አትሌቷ ርቀቱን በ2 ሰዓት ከ16 ደቂቃ ከ50 ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው የቦታውን ክብረወሰን ማሻሻል የቻለችው፡፡
በተመሳሳይ…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑልና ቸልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በዚህ መሰረትም ማንቸስተር ሲቲ ወደ ሞሊኒዮ ስታዲየም አቅንቶ ዎልቭስን ቀን 10 ሰዓት ላይ ይገጥማል፡፡
በሌላ በኩል ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ ቸልሲን 12፡30 ላይ የሚያስተናግድበት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡
በጨዋታው…