ስፓርት
ዱሬሳ ሹቢሳ ባህር ዳር ከነማን ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በይፋ የዝውውር ገበያውን የተቀላቀለው ባህር ዳር ከተማ የመስመር አጥቂውን ዱሬሳ ሹቢሳን በሁለት ዓመት ውል ማስፈረሙን አስታውቋል፡፡
ከአዳማ ወጣት ቡድን የተገኘው ዱሬሳ ሹቢሳ ያለፈውን እና የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በሰበታ ከተማ ማሳለፉ ይታወሳል።
አሁን ዳግሞ ከቀድሞ አሰልጣኙ አብርሃም መብራቱ ጋር ለመስራት ባህር ዳር ከነማን ተቀላቅሏል።
ባህር ዳር ከነማ ከዚህ ቀደም ያሬድ ባየህን ያስፈረመ ሲሆን፥ ናይጀሪያዊውን አማካይ ቻርለስ ሪባኑን ከአዲስ አበባ ከተማ…
Read More...
ሲዳማ ቡና ወንድማገኝ ተሾመን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ቡና በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ክለቡን ሲመራ የነበረውን ወንድማገኝ ተሾመን በዋና አሰልጣኝነት መሾሙን አስታወቀ፡፡
ከረዳት ወደ ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት በመምጣት ክለቡ በደረጃ ሰንጠረዡ ሦስተኛ ላይ ተቀምጦ እንዲያጠናቅቅ ያስቻለው አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ÷ ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የሲዳማ…
በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ አትሌቶች ሽኝት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሬገን በሚካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክለው የአትሌቲክስ ቡድን በዛሬው ዕለት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሽኝት ተደርጎለታል፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት÷ ዛሬ ምሽት በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ለቡድኑ መልካም እድል ተመኝተው…
ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ተሳታፊዎች ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለቦች የሥነ ምግባር ቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል፡፡
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ በተደረጉ የፕሪሚየር ሊግ ውደድሮች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት በመመርመር የተለያዩ…
አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ነገ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ እንድትመራ ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ምሽት የሚከናወነውን ወሳኝ ጨዋታ እንድትመራ ተመርጣለች።
የ2022 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በመካሄድ ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡
12 ሀገራት በሦስት ምድብ ተከፋፍለው የሚያደርጉት ፍልሚያ ከዛሬ ጀምሮ የምድብ…
የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እና የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እና የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡
በመርሐ ግብሩ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ፣ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፍቃደ…
የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ጋር መለያየቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ጋር በይፋ መለያየቱን አስታውቋል፡፡
አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከአሜሪካ ወደ አገር ቤት በመመለስ ላለፉት ሦስት ዓመት የቀድሞ ክለቡ ኢትዮዽያ ቡና ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል።
ይሁን እንጅ አሰልጣኙ እና የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ኮንትራት በዛሬው ዕለት…