ስፓርት
አጫጭር የዝውውር ዜናዎች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአውሮፓ እግር ኳስ ክለቦች በቀጣዩ የውድድር ዘመን ተጠናክረው ለመቅረብ በዝውውር ገበያው በስፋት እየተሳተፉ ነው።
ቀደም ሲል ኧርሊንግ ሃላንድን ከቦሩሲያ ዶርትመንድ ያስፈረመው የእንግሊዙ ሻምፒዮን ማንቼስተር ሲቲ÷ ኬልቪን ፊሊፕስን ከዮርክሻየሩ ክለብ ሊድስ ዩናይትድ በዛሬው ዕለት አስፈርሟል።
ክለቡ የአማካዩን ዝውውር በ45 ሚሊየን ፓውንድ በስድስት ዓመት የኮንትራት ውል አጠናቋል።
በሌላ በኩል የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ጋብርኤል ጀሰስን…
Read More...
የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መራዘሙን ካፍ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈንጆቹ ከሰኔ 23 ቀን 2023 እስከ ሐምሌ 23 ቀን 2023 ድረስ በኮትዲቯር ለማካሄድ ታቅዶ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መራዘሙን ካፍ አስታውቋል፡፡
የካፍ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፓትሪስ ሞሴፔ በዛሬው እለት እንዳስታወቁት÷34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር…
ለፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ 10 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ 10 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ።
ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ ዛሬ ጎንደር ከተማ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ…
የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል።
ፕሪሚየር ሊጉ በመጠናቀቂያ ቀኑ በተካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች ሰባት ጎሎች ተቆጥረውበታል።
ቀደም ብሎ ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ መከላከያ ጅማ አባጅፋርን 1 ለ 0 አሸንፏል።
ምሳ ሰአት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ደግሞ ሲዳማ ቡና ከሃዲያ ሆሳዕና…
በቤልጂየም የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ምሽት በቤልጂየም በተካሄደው የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡
ኢትዮጵያዊቷ መዲና ኢሳ ርቀቱን በ15 ደቂቃ14 ሰከንድ በ01 ማይክሮ ሰከንድ በመጨረስ በቀዳሚነት አጠናቃለች፡፡
ሌላኛዋ አትሌት አሳየች አይቸው ደግሞ ርቀቱን በ15 ደቂቃ በ14 ሰከንድ በ77ማይክሮ ሰከንድ በመጨረስ…
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል።
ረፋድ ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ መከላከያን 2 ለ 1 አሸንፏል።
መከላከያ በተሾመ በላቸው ጎል ጨዋታውን መምራት ቢችልም፥ ሐዋሳ ከተማ በብሩክ በየነ እና ወንድአገኝ ሐይሉ ጎሎች 2 ለ 1 ማሸነፍ ችሏል።
ከሰአት በኋላ በተካሄደ ሁለተኛ ጨዋታ…
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 0 በማሸነፍ ለዋንጫ የሚያደርገውን ፉክክር አጠናክሯል፡፡
ምሳ ሰዓት በተካሄደው ጨዋታ ሙጅብ ቃሲም ለፋሲል ከነማ ሁለት ጎሎችን ሲያስቆጥር ሱራፌል ዳኛቸው ቀሪዋን አንድ ጎል በፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር ችሏል፡፡…