Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን አንድ ጨዋታ እየቀረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ፡፡ በ17ኛው ሳምንት የሊጉ ውድድር አዳማ ከተማን 2 ለ 1 መርታቱን ተከትሎ ነው ሻምፒዮናነቱን ያረጋገጠው፡፡ በውድድር ዘመኑ ቡድኑ 43 ነጥቦችን መሰብሰቡን ከንግድ ባንክ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ በተጨማሪም የቡድኑ ተጫዋቾች ረሂማ ዘርጋው በ16 እና ሎዛ አበራ በ15 ግቦች የኮከብ ግብ አግቢነቱን ደረጃ አንደኛና ሁለተኛ በመሆን እየመሩ ይገኛሉ፡፡ ፕሪሚየር…
Read More...

የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት ማህበር አንደኛ ዙር የመኪና ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት ማህበር አንደኛ ዙር የመኪና ውድድር በአዲስ አበባ አካሄደ፡፡ ውድድሩ በአራት ምድብ ተከፍሎ በ1000 ሲሲ 12 ተወዳደሪዎች፣ በ1300 ሲሲ ስድስት ተወዳዳሪዎች እንዲሁም በ1600 እና በ2000 ሲሲ 10 ተወዳዳሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች የሜዳሊያ፣ የዋንጫና የገንዘብ ሽልማት…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ብሔራዊ ቡድኑን ለማጠናከር ሁለት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾችን ጠሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር አቻው ጋር የፊታችን ረቡዕ ጨዋታውን ደርጋል፡፡ ጨዋታው ከቀኑ 10 ሰዓት በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድኑን ለማጠናከር ሁለት ተጨማሪ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾችን አካተዋል። በዚህም…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ ባየርን ሙኒክ ከፒ ኤስ ጂ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ ሩብ ፍጻሜው የአምናዎቹን የፍጻሜ ተፋላሚዎች ባየርን ሙኒክ እና ፒ ኤስ ጂን አገናኝቷል፡፡ ሪያል ማድሪድን ከሊቨርፑል ያገናኘው የሩብ ፍጻሜ ድልድል ተጠባቂ ሆኗል፡፡ የፔፕ ጋርዲዮላው ማንቼስተር ሲቲ ከጀርመኑ ቦሩሲያ ዶርትመንድ ጋር ተገናኝቷል፡፡…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ እና ሌሎችም የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት ነው መግለጫው የሰጠው፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ የማላዊ አቻውን 4 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን( ዋልያዎቹ) በወዳጅነት ጨዋታ የማላዊ ብሄራዊ ቡድንን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፈዋል። በጨዋታው መስኡድ መሀመድ ፣ ጌታነህ ከበደ ፣ሱራፌል ዳኛቸው እና አቡበከር ናስር ለዋልያዎቹ የማሸነፊያ ግቦችን አስቆጥረዋል። በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም የተካሄደው ጨዋታ ሁለት ቡድኖች  …