ስፓርት
ማንቼስተር ሲቲ ወደ አሸናፊነት ተመለሰ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለወራት በውጤት ቀውስ ውስጥ የቆየው ማንቼስተር ሲቲ ከ4 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በኋላ ሌስተር ሲቲን በማሸነፍ ሶስት ነጥብ አሳክቷል፡፡
በገና በዓል ሰሞን ከሜዳቸው ውጭ ሌስተር ሲቲን የገጠሙት ሲቲዝኖቹ በሳቪኒሆ ሞሬራ እና ኤርሊንግ ሃላንድ ጎሎች 2 ለ 0 አሸንፈዋል፡፡
በጨዋታው የመጀመሪያ ጎል ያስቆረው ብራዚላዊው የማንቼስተር ሲቲ አጥቂ ሳቪንሆ ሞሬይራ ከ18 ሳምንታት የፕሪሚየር ሊጉ ቆይታ በኋላ የመጀመሪያ የሊግ ግቡን ማስቆጠር ችሏል፡፡
ውጤቱን ተከትሎ በክለቡ ውጤት ማጣት…
Read More...
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 6 ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ሥድስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በዚህም መሠረት 11 ከ30 ላይ ሌስተር ሲቲ በሜዳው የአምናውን ሻምፒየን ማንቼስተር ሲቲን ያስተናግዳል፡፡
እንዲሁም በተመሳሳይ ምሽት 12 ሠዓት ላይ ክሪስታል ፓላስ ከሳውዝ ሃምፕተን፣ ኤቨርተን ከኖቲንግሃም ፎረስት፣ ፉልሃም ከበርንማውዝ…
የአጭር፣ መካከለኛ ፣ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል፣ የሜዳ ተግባራት እና የእርምጃ ውድድሮች በዚህ ወር ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛ ፣ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል፣ የሜዳ ተግባራት እና የእርምጃ ውድድሮች ከታሕሣሥ 22 እስከ 26 እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ ።
በውድድሩ 21 ክለቦች፣ ሁለት ማሰልጠኛ ተቋማት እና አንድ አካዳሚን ጨምሮ 24 ተቋማት ይካፈላሉ ።
በአጠቃላይ በውድድሩ 331 ሴቶች እና…
የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ለተመልካች ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ለተመልካች ክፍት እንዲሆኑ መወሰኑን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ እየተካሄዱ ሲሆን÷ የስፖርታዊ ጨዋነት ጉዳይ ላይ ዘላቂ መፍትሔ እስከሚገኝ በዚህ ዙር የሚደረጉ ጨዋታዎች በዝግ እንዲደረጉ ትናንት ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል።…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የበዓል ሰሞን ጨዋታዎች ዛሬም ይቀጥላሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የበዓል ሰሞን (ቦክሲንግ ደይ) መርሐ-ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በመርሐ-ግብሩ መሠረት ምሽት 4 ሠዓት ከ30 ላይ ብራይተን ከብሬንትፎርድ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
እንዲሁም ምሽት 5 ከ15 አርሰናል ኤሚሬትስ ስታዲዬም ላይ አዲስ አዳጊውን ኢፕስዊች ታውን ይገጥማል፡፡…
በቦክሲንግ ዴይ የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ነጥብ ጣለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገና በዓል ሰሞን(ቦክሲንግ ዴይ) የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ኤቨርተንን አስተናግዶ 1 አቻ ተለያይቷል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ከ30 በኢቲሃድ በተደረገው ጨዋታ በርናርዶ ሲልቫ ለማንቼስተር ሲቲ እንዲሁም ኢልማን ኒዲያየ ለኤቨርተን ጎሎችን አስቆጥረዋል፡፡
በጨዋታው ውሃ ሰማያዊዎቹ አሸናፊ የሚሆኑበትን የፍፁም ቅጣት ምት…
በቦክሲንግ ዴይ ጨዋታዎች የአሸናፊነት ክብረ ወሰን ያላቸው ክለቦች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ 21 የገና በዓል ዋዜማ ወይም ቦክሲንግ ዴይ ጨዋታዎችን በማሸነፍ የክበረ ወሰን ባለቤት ነው፡፡
የግሬት ማንቼስተር ከተማው ክለብ ባለፉት ሶስት አስርት ዓመታት ከተደረጉ 32 ጨዋታዎች 21ዱን ማሸነፍ የቻለ ሲሆን÷ 76 ጎሎችን በተጋጣሚው መረብ ላይ ማሳረፍ ችሏል፡
…