ስፓርት
አርሰናል በቦርንማውዝ ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በቦርንማውዝ 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡
ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በቫይታሊቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሪያ ክርስቲ በጨዋታ እንዲሁም ጀስቲን ኩሊቨርት በፍፁም ቅጣት ምት ግቦቹን አስቆጥረዋል፡፡
በጨዋታው ፈረንሳዊው የአርሰናል ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ በጨዋታ እንቅስቃሴ ላይ በፈፀመው ጥፋት በ30ኛው ደቂቃ ላይ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቶ ቀሪውን ጨዋታ አርሰናል በ10 ተጫዋቾች ለመጨረስ ተገዷል።
Read More...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ቀን 10 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ አቤኔዘር ዮሐንስ እና አሊ ሱሌማን የሀይቆቹን ጎል ሲያስቆጥሩ ፀጋአብ ግዛው የሀድያ ሆሳዕናን ብቸኛ ጎል አስቆጥሯል፡፡
ከደቂቃዎች ምሽት 1 ሰዓት በተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታ…
ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሀም ሆትስፐር ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም ሆትስፐር ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡
በኦልድትራፎርድ ብረንትፎርድን ያስተናገደው የአሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ቡድን ማንቼስተር ዩናይትድ ብረንትፎርድን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
በጨዋታው ብረንትፎርድ በኢታን ፒንኖክ ግብ ቀዳሚ ቢሆንም ከእረፍት መልስ አሊያንድሮ…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 7 ጨዋታዎች ያስተናግዳል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምንተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ 7 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል፡፡
በዚህም ቶተንሃም ሆትስፐር እና ዌስተሃም ዩናይትድ ከቀኑ 8፡30 የሚጫወቱ ሲሆን ÷ምሽት 1፡30 ላይ ደግሞ በርንማውዝ አርሰናልን የሚያስተናግድ ይሆናል፡፡
ፉልሃም ከአስቶን ቪላ፣ ኤፕስዊች ታዎን ከኤቨርተን፣ ማንቸስተር…
የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡
በዚሁ መሠረት የሴካፋ ሻምፒዮኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ÷ ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ፣ ከግብፁ ቱታንካሀሞን እና ከናይጄርያው ኢዲኦ ክዊንስ ጋር በምድብ ቢ ተደልድሏል።
የፕሪሚየር ሊጉ 4ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ከነገ ጀምሮ ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ከእረፍት መልስ ከነገ ጀምሮ በድሬዳዋ ስታዲየም በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡
በዚሁ መሠረት ነገ 10 ሠዓት ላይ ሀዲያ ሆሳዕና ከሐዋሳ ከተማ እና ምሽት 1 ሠዓት ላይ መቐለ 70 እንደርታ ከመቻል የሚጫወቱ ይሆናል፡፡
እንዲሁም ከነገ በስቲያ 10 ሠዓት ላይ ስሑል…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጊኒ ጋር የነበረበትን የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በሽንፈት ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል፡፡
ብሔራዊ ቡድኑ ከጊኒ አቻው ጋር ያደረጋቸውን ጨዋታቸው በደርሶ መልስ 7 ለ 1 መሸነፉ ይታወቃል፡፡
በነገው ዕለትም ቡድኑ ከጊኒ ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ…