Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 16ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአፍሪካ ሕብረት አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው ላይ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ እና የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ንግግር አድርገዋል። የድምፅ ቆጠራ የሚያከናውኑ እና ቃለ ጉባዔ የሚይዙ ግለሰቦች ከተመረጡ በኋላ የ2016 አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት መሆኑን የእግር ኳስ ፌደሬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡
Read More...

ብራዚል ቤቲንግን ልታግድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛ ስም እና ዝና ያላይ ብራዚል በኦንላይን የሚደረጉ የስፖርት ውርርድን (ቤቲንግ) ልታግድ እንደሆነ አስታወቀች፡፡ ውሳኔው በሀገሪቱ የሚደረጉ የስፖርት ውርርዶች ወደ ሱስነት በመቀየራቸው የተነሳ የተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች መከሰታቸውን ተከትሎ መሆኑ ተገልጿል። ከስፖርት ውርርድ ጋር በተያያዘ…

ኢትዮጵያና ዑጋንዳ ዛሬ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ ከዑጋንዳ ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋል፡፡ ለዛሬው ጨዋታ ዝግጅት ሲያደርግ የቆው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከትናንት በስቲያ እና ትናንት በታንዛኒያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የስልጠና ማዕከል እና ኬ ኤም ሲ ስታዲየም ልምምዱን ሠርቷል፡፡ በዛሬው…

ሊቨርፑል ከክሪስታል ፓላስ፣ አርሰናል ከሳውዝ ሃምተን፣ ማንቼስተር ሲቲ ከፉልሃም የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰባተኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት ክሪስታል ፓላስ ከሊጉ መሪ ሊቨርፑል ጋር 8 ሠዓት ከ30 ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ትኩረት ስቧል፡፡ እንዲሁም 11 ሠዓት ላይ ከሊቨርፑል በአንድ ነጥብ ዝቅ ብሎ በሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ ሁለተኛ ላይ የሚገኘው ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው…

ኪሊያን ምባፔ በጉዳት ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በጥቅምት ወር ከእስራኤልና ቤልጂየም ጋር ለምታደርጋቸው የአውሮፓ ሀገራት ጨዋታዎች ኪሊያን ምባፔን በስብስቧ ውስጥ አላካተተችም፡፡ በፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዲዲየር ዴሾው ቡድኑ በወሩ ለሚኖሩት ሁለት ጨዋታዎች የሚካተቱ ተጫዋቾችን ዝርዝር ይፋ አድርገዋል። በዝርዝሩ ኪሊያን ምባፔ በጉዳት ምክንያት…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባምንጭ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 10 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባምንጭ ከተማ በድሬደዋ ስታዲየም ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ጎሎችን ኪቲካ ጅማ፣ አንደኛዋን ጎል…

የአትሌት ትዕግስት አሰፋ የማራቶን ሰዓት በጊነስ ወርልድ ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት በዓለም ዓቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍተሯል። አትሌቷ በበርሊን የሴቶች ማራቶን 2 ሰአት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቧ ይታወሳል። አትሌቷ ከጊነስ ወርልድ ሪከርድ መመዝገቧን የሚገልፅ ሰርተፍኬት መቀበሏን ከባህልና…