Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጅቡቲን 5 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ ጋር ያደረገውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ 5 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ሁለተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከጅቡቲ አቻው ጋር አድርጓል፡፡ ይህን ጨዋታም ቸርነት መንግሥቱ (2)፣ ናትናኤል ሰለሞን፣ ዳግም አወቀ እና ሰለሞን ገመቹ ባስቆጠሯቸው ግቦች ተጋጣሚውን 5 ለ 0 ማሸነፉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሐዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው 3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያ ቡና ሐዋሳ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ:: የኢትዮጵያ ቡናን ግቦች ኮንኮኒ ሀፍዝ፣ ረምኬል ጀምስ እና ዳዊት ሽፈራው ሲያስቆጥሩ÷ ለየዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ አሊ ሱሌማን ከመረብ አሳርፏል፡፡ እንዲሁም መቻል ወላይታ ድቻን 3 ለ 1…

የሴኔጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጠኝ አሊዩ ሲሴን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አመታት የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጠኝ የነበረው አሊዩ ሲሴ መሰናበቱ ተነገረ። የሴኔጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የአስልጣኙ ኮንትራት በማለቁ ማሰነበቱን በመግለጽ አሰልጣኙ በብሔራዊ ቡድኑ ጋር ለነበረው ስኬት አመስግኗል፡፡ የ48 ዓመቱ አሊዩ ሲሴ በአሰልጣኝነት ከሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫን ያነሳ…

2ኛ ዙር የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 2ኛ ዙር የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲደረጉ የእንግሊዙ አስቶንቪላ ከረጅም ዓመታት ቆይታ በኋላ ባየርን ሙኒክን ይገጥማል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ45 ላይ የስፔኑ ዢሮና ከኔዘርላንድሱ ፌይኑርድ እንዲሁም ሻካታር ዶኔስክ ከአትላንታ ይጫወታሉ፡፡ በሌላ ጨዋታ መርሐ-ግብር ምሽት 4 ሰዓት…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ 10 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ጨዋታቸውን አድርገው 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የዕለቱ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 1 ሰዓት ላይ ባህርዳር ከተማ እና…

በሻምፒየንስ ሊጉ አርሰናል ከፒኤስጂ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ አርሰናል በሜዳው ከፈረንሳዩ ፒኢስጂ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ላይ በሬድ ቡል አሬና የኦስትሪያው ሬድ ቡል ሳልዝበርግ ከፈረንሳዩ ብረስት እንዲሁም የጀርመኑ ስቱትጋርት ከቼክ ሪፐብሊኩ ስፓርታ ፕራግ ይጫወታሉ፡፡ በሌላ…

ሳሙኤል ኤቶ በፊፋ ቅጣት ተላለፈበት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ዲሲፕሊን ኮሚቴ በካሜሩን እግር ኳስ ማህበር ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ኤቶ ላይ ቅጣት መጣሉን አስታውቋል፡፡ የቀደሞ የባርሴሎና እና ኢንተርሚላን ኮከብ ቅጣት የተላለፈበት ያልተገባ ባህሪ በማሳየቱ እና የፊፋን ፍትሃዊ የጨዋታ መርሆች በመጣሱ ነው ተብሏል፡፡ ኤቶ ድርጊቱን የፈጸመው…