Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ቲሞቲ ዊሃ ማርሴን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ እግር ኳስ ኮከቡ ጆርጅ ዊሃ ልጅ ቲሞቲ ዊሃ የፈረንሳዩን ክለብ ኦሎምፒክ ደ ማርሴን በይፋ ተቀላቅሏል፡፡ የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ቲሞቲ ዊሃ ከጣሊያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ወደ ኦሎምፒክ ደ ማርሴ አምርቷል፡፡ የ25 ዓመቱ ተጫዋች በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ለጁቬንቱስ ባደረጋቸው 30 የጣሊያን ሴሪ አ ጨዋታዎች አምስት ግቦችን አስቆጥሮ ሁለት ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል፡፡ ቲሞቲ ዊሃ በ2023/24 የውድድር ዓመት ከፈረንሳዩ ክለብ ሊል ጁቬቱስን መቀላቀቀሉ…
Read More...

ቶማስ ሙለር ቫንኩቨርን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጀርመናዊው ተጫዋች ቶማስ ሙለር ወደ ካናዳ በማቅናት ቫንኩቨርን በይፋ ተቀላቅሏል። የ35 ዓመቱ ሙለር ከበርካታ ዓመታት የባየርን ሙኒክ ቆይታ በኃላ ከጀርመኑ ክለብ ጋር በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መለያየቱ ይታወሳል። ሙለር በጀርመኑ ክለብ ባየርን ሙኒክ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግን ጨምሮ የተለያዩ ዋንጫዎችን…

ኤቨርተን ዴውስቡሪ ሀልን ከቼልሲ አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ኬርናን ዴውስቡሪ ሀልን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ኤቨርተን ለ26 ዓመቱ ተጫዋች 25 ሚሊየን ፓውንድ እና እየታየ በሚጨመር 4 ሚሊየን ፓውንድ ተጫዋቹን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ እንግሊዛዊው አማካይ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ለቼልሲ በሊጉ 13 ጨዋታዎችን አድርጎ አንድ ለጎል…

ከቡንደስሊጋ ክብር በኋላ ወደ ሊጉ የተመለሰው ግራኒት ዣካ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የአርሰናል የመሃል ሜዳ ተጫዋች ግራኒት ዣካ አርሰናልን ከለቀቀ በኋላ ከጀርመኑ ክለብ ባየርሊቨርኩሰን ጋር ስኬታማ ጊዜን አሳልፏል፡፡ ከሰባት ዓመታት የአርሰናል ቆይታ በኋላ ወደ ጀርመን አቅንቶ የነበረው ስዊዘርላንዳዊው የመሃል ሜዳ ተጫዋች ግራኒት ዣካ በጀርመኑ ክለብ ባየርሊቨርኩሰን በዋንጫ የታጀበ ጊዜ…

ሩበን ዲያዝ በማንቼስተር ሲቲ ውሉን ለማራዘም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ሩበን ዲያዝ በማንቼስተር ሲቲ ለረጅም ዓመታት ለመቆየት ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል፡፡ ሩበን ዲያዝ በማንቼስተር ሲቲ እስከ ፈረንጆቹ 2027 የሚያቆይ ኮንትራት ቢኖረውም ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት መስማማቱን ዘ አትሌቲክስ ዘግቧል፡፡ የ28 ዓመቱ ሩበን ዲያዝ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር…

 የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ ካራቴ ፌደሬሽኖች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ የካራቴ ፌዴሬሽኖች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ ካራቴ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሙሉነህ ጎሳዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ስምምነቱ ኢትዮጵያውያን የካራቴ ስፖርት ባለሙያዎች የሙያ እድገት ስልጠና እንዲያገኙ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ ታምኖበታል፡፡ ኢትዮጵያ…

አዲሱ የማድሪድ 10 ቁጥር ማልያ ለባሽ ኪሊያን ምባፔ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪያል ማድሪድን ማልያ በመልበስ የልጅነት ጊዜውን ያሳለፈው ኮከብ አሁን የልጅነት ሕልሙ ለነበረው ክለብ መጫወት ብቻ ሳይሆን በክለቡ ታሪክ ትልቅ ቦታ የሚሰጠውን 10 ቁጥር ማልያ ለብሶ የመጫወት ዕድል አግኝቷል፡፡ ገና ታዳጊ እያለ ለሪያል ማድሪድ የመጫወት ሕልም የነበረው ፈረንሳዊው ኮከብ ኪሊያን ምባፔ በልጅነቱ የሚወደውን…