ስፓርት
ቶማስ ፓርቴይ ዓለም ዋንጫ በሚሳተፈው የጋና ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ ተካተተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞው የአርሰናል አማካይ ቶማስ ፓርቴይ በዓለም ዋንጫ በሚሳተፈው የጋና ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ ተካትቷል፡፡
ከፈረንጆቹ 2020 እስከ 2022 በአራት ሴቶች የጾታዊ ጥቃት ክስ የቀረበበት ቶማስ ፓርቴይ የቀረቡበት ሁሉም ክሶች ሐሰት መሆናቸውን ሲገልጽ ቆይቷል፡፡
የ32 ዓመቱ ተጫዋች አሁን ላይ ለስፔን ላሊጋው ክለብ ቪያ ሪያል እየተጫወተ ሲሆን÷ የቀድሞ ብቃቱ ከድቶት ተስተውሏል፡፡
የጋና ኤፍኤ ፕሬዚዳንት ኩርት ኦክራኩ ቶማስ ምክትል አምበላችን ነው፤ እሱ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ…
Read More...
የኢትዮጵያ ካራቴ ብሔራዊ ቡድን አራት የወርቅ ሜዳሊያዎችን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2026 የምስራቅ አፍሪካ ካራቴ ሻምፒዮና ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ካራቴ ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያ ቀን ውሎ ዘጠኝ ሜዳሊያዎችን አግኝቷል።
በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው ውድድር ብሔራዊ ቡድኑ በወንዶች ከ75 ኪሎ ግራም በታች እና ከ53 ኪሎ ግራም በታች እንዲሁም በሴቶች ካታ እና በቡድን ኮሚቴ ባሳየው…
መቐለ 70 እንደርታ እና ባሕር ዳር ከተማ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛው ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቐለ 70 እንደርታ እና ባሕር ዳር ከተማ ያለ ምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል።
ቀን 10 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተደረገው የመቐለ 70 እንደርታ እና የባሕር ዳር ከተማ ጨዋታ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው የተጠናቀቀው፡፡
በተመሳሳይ ሰዓት በአዳማ…
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ተፋላሚዎቹ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ተፋላሚዎች ፒኤስጂ እና አርሰናል አሰላለፋቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡
በዚህም አርሰናል ራያ፣ ማጋሌስ፣ ሳሊባ፣ ሂንካፔ፣ ሞስኬራ፣ ራይስ፣ ሊዊስ ስኬሊ፣ ኦዴጋርድ፣ ሳካ፣ ሃቨርትዝ እና ትሮሳርድን ቋሚ በማድረግ ጨዋታውን ይጀምራል።
ፒኤስጂ በበኩሉ ዴምቤሌ፣ ሜንዴዝ፣ ማርኪኖዮስ፣ ፓቾ፣…
ሊቨርፑል አሰልጣኝ አርነ ሥሎትን አሰናበተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዙ ክለብ ሊቨርፑል ኔዘርላንዳዊውን አሠልጣኝ አርነ ሥሎት ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል፡፡
ሸገር ከተማ ፋሲል ከነማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸገር ከተማ ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ሄኖክ አዱኛ ባስቆጠረው ግብ ሸገር ከተማ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።
ቀደም ሲል በተደረገ ጨዋታ ሆሳዕና እና ምድረ ገነት ሽረ 1 ለ 1…
ሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆን በኃላፊነት ሾመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ዋና አሰልጣኝ ሆነዋል፡፡
አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ በሪያል ማድሪድ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2029 ድረስ የሚያቆያቸውን ውል ተፈራርመዋል፡፡
አሰልጣኙ ከዚህ ቀደም ከፈረንጆቹ 2010 እስከ 2013 ሪያል ማድሪድን ማሰልጠናቸው ይታወሳል፡፡