ስፓርት
ብራዚላዊው ኮከብ ቪኒሸስ ጁኒየር …
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘመን ቅብብል በእግር ኳስ ችሎታቸው እና ክህሎታቸው የእግር ኳስ ቤተሰብን የሚያዝናኑ እና ቀልብን የሚስቡ ከዋክብቶች ለዓለም ስታበረክት የቆየችው ብራዚል በአሁኑ ዘመን ካፈራቻቸው ከዋክብቶች መካከል ይጠቀሳል ቪኒሸስ ጁኒየር፡፡
ቪኒሸስ ጁኒየር በእግር ኳስ መድረክ ለመንገስ እና ለመድመቅ በክለቡ ሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ጭምር ተፈትኗል። ሪያል ማድሪድን ከተቀላቀለ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ዓመታት ወጥ ብቃት ማሳየት ባለመቻሉ ቡድኑን መላመድ ከብዶት ነበር።
ነገር ግን ከቆይታዎች በኋላ ሪያል ማድሪድን…
Read More...
በ35ኛ ሣምንት የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብሮች ላይ ማሻሻያ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ35ኛ ሣምንት መርሐ ግብር የክለቦች ውጤት እና የመጫወቻ ሜዳዎች ያሉበትን ሁኔታ ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ማሻሻያ ተደርጓል አለ፡፡
በዚህም መሠረት እሁድ ሊደረጉ የነበሩ የሊጉ ጨዋታዎች ቀደም ብለው ቅዳሜ ሰኔ 7 ቀን 2017 ዓ.ም እንዲደረጉ ተወስኗል፡፡
በማግስቱ እሁድ ሰኔ 8 ቀን…
ሙሉጌታ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምንጊዜም ምርጥ ኢትዮጵያውያን የፊት መስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ሙሉጌታ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኮከብ ሙሉጌታ ከበደ ባጋጠመው ህመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ሕይወቱ አልፏል፡፡
ሙሉጌታ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በቅዱስ ጊዮርጊስ ለበርካታ ዓመታት…
ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቢንያም በላይ የሀዋሳ ከተማን ማሸነፊያ ግብ አስቆጥሯል።
ረፋድ ላይ በተደረገው ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ ቡና 1…
ሲዳማ ቡና ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን በማሸነፍ የ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል።
ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው የፍጻሜ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 አሸንፏል።
የሲዳማ ቡናን ግቦች ሀብታሙ ታደሰ እና መስፍን ታፈሰ ሲያስቆጥሩ የወላይታ ድቻን ብቸኛ ግብ ካርሎስ ዳምጠው ከመረብ አሳርፏል።…
18ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ሩጫ ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መነሻውንና መድረስ በመስቀል አደባባይ ያደረገው 18ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች ፋንቱ ወርቁ እና በወንዶች ሌሊሳ ፉፋ አሸንፈዋል።
ውድድሩን በሴቶች ፋንቱ ወርቁ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ በበላይነት ስታጠናቅቅ÷ ውድድሩን ለመጨረስ 1 ሰዓት ከ13 ደቂቃ 30 ሴኮንድ ወስዶባታል።
በውድድሩ ዓይንዓለም ደስታ ከመቻል…