Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ዎልቭስ፣ ብሬንት ፎርድና ፉልሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረጉ የ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዎልቭስ፣ ብሬንት ፎርድና ፉልሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋ፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረጉ 4 ጨዋታዎች ዎልቭስ ሳውዝ ሃፕተንን፣ ፉልሃም ክሪስታል ፓላስን በተመሳሳይ 2 ለ 0 ሲያሸንፉ ብሬንትፎርድ ደግሞ ቦርንማውዝን 3 ለ 2 ረትቷል፡፡ ዌስትሃም እና ኤቨርተን ደግሞ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ የምሽት ጨዋታዎች ሲቀጥሉ ምሽት 2፡30 ማንቼስተር ሲቲ ከብራይተን እንዲሁም 5 ሰዓት…
Read More...

ዋሊያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ከሁለት ሳምንት በኋላ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንበ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ እና ሥድስተኛ የምድብ ጨዋታዎቹን ያደርጋል፡፡ በወጣው መርሐ-ግብር መሠረትም ዋሊያዎቹ ሕዳር 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከታንዛኒያ አቻቸው ጋር እንደሚጫወቱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡ እንዲሁም ሕዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከዲሞክራቲክ…

ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ7ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ጎልም ሰመረ ሃፍተይ በ48ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ላይ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይጫወታሉ፡፡ እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ…

የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አራተኛ ዙር ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ። ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ የቤልጂየሙ ክለብ ብሩጅ ከእንግሊዙ አስቶንቪላ፤ እንዲሁም የዩክሬኑ ሻካታር ዶኔስክ ከስዊዘርላንዱ ያንግ ቦይስ ጋር ይጫወታሉ፡፡ በሌላ የጨዋታ መርሐ-ግብር ምሽት 5 ሠዓት ሳንሲሮ ጁሴፔ ሜዛ ላይ ኢንተር…

የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አራተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲካሄዱ ሪያል ማድሪድ ከኤሲሚላን እና ሊቨርፑል ከባየርሊቨርኩሰን የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ የሆላንዱ ፒኤስቪ ከስፔኑ ዢሮና እንዲሁም የስሎቫኪያው ስሎቫን ብራቲስላቫ ከክሮሺያው ዳይናሞ ዛግሬብ ይጫወታሉ፡፡ በሌላ የጨዋታ…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል አዳማ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ጳውሎስ መርጊያና በረከት ደስታ ከመረብ አሳርፈዋል። ይህን ተከትሎም መቻል አንድ ተስተካካይ ጨዋታ እየቀረው ከወላይታ ድቻ ጋር በነጥብ…

በኒው ዮርክ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ53ኛው የኒው ዮርክ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ሳይቀናቸው ቀረ። በወንዶች ታምራት ቶላና አዲሱ ጎበና የተወዳደሩ ሲሆን አትሌት ታምራት ቶላ 2:08:12 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን 4ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቋል። በተመሳሳይ በሴቶች ማራቶን አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ 2:27:14 በሆነ ሰዓት በመግባት 7ኛ ደረጃ…