ስፓርት
የፀረ አበረታች ቅመሞች ምርመራን ለማሳደግ እየሠራሁ ነው- ፌዴሬሽኑ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፀረ አበረታች ቅመሞች ላይ አሠራሩን ለማዘመን እና ምርመራዎችን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ለዚህም ከዓለም አትሌቲክስ ጋር በመተባበር አትሌቶች ባሉበት ሆነው እንዲሁም በክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ኮሚቴ በማቋቋም ለአትሌቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎች እየተሰጡ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በተለያየ አካባቢ ልምምድ ለሚሠሩ አትሌቶችም ስለ አበረታች ቅመሞች ግንዛቤ እንዲኖራቸው እያደረግን ነው ሲሉ በፌዴሬሽኑ የፀረ አበረታች ቅመሞች ተጠሪ ቅድስት ታደሠ…
Read More...
ሙሉጌታ ምህረት …
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዳነ ግርማ እና ሽመልስ በቀለን የመሳሰሉ ድንቅ ተጫዋቾችን ለኢትዮጵያ ካበረከተው የሀዋሳ ኮረም ሜዳ ነው የእግር ኳስ ህይወቱ የጀመረው።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ሶስት ጊዜ ማሳካት የቻለው ሙሉጌታ ምህረት ከኳስ ብቃቱ ባልተናነሰ በስፖርቱ ቤተሰብ ዘንድ የሚወሳ መልካም ምግባር ባለቤት ነው፡፡
በ16 አመታት የክለብና…
ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ኮንኮኒ ሀፊዝ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡
ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ሲመለስ ፋሲል ከነማ ከሦስት ተከታታይ ጨዋታ ድል በኋላ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡
ውጤቱን…
2 ሺህ መካከለኛ ደረጃ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ተገንብተዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ሺህ የሚሆኑ መካከለኛ ደረጃ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች መገንባታቸውን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለፁ።
ባለፉት ስድስት ዓመታት ከ10 ሺህ በላይ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች እድሳት መከናወኑን ጠቅሰው፤ የስፖርት ልማትን ስኬታማ ለማድረግ ህፃናት፣ ታዳጊዎችና ወጣቶችን ማዕከል በማድረግ…
የ5ኛው ስፖርት ለልማትና ለሠላም ቀን ማጠቃለያ መርሐ-ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ5ኛው ሀገር አቀፍ ስፖርት ለልማት እና ለሠላም ቀን በኦሮሚያ ክልል ደምቢዶሎ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል።
የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ይህ መርሐ-ግብር፤ የፓናል ውይይትን ጨምሮ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል።
በሁነቶቹ ስፖርት ለሠላምና ለልማት ጉልህ…
የሞሐመድ ሳላህ መንገድ …
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእግር ኳሱ ዓለም እያስመዘገበ ያለውን ስኬት ተከትሎ ከትውልድ ሀገሩ አልፎ አፍሪካን እያስጠራ ያለውን የወቅቱ ስመ ጥር የእግር ኳስ ጠቢብ ሞሐመድ ሳላህ በወፍ በረር እናስቃኝዎ፡፡
በሀገረ ግብጽ የምትገኘውን የትውልድ መንደሩን ተላብሷት “የናግሪግ ልጅ” እየተባለ መጠሪያ እስከማድረግ የደረሰው፤ ሞሐመድ ሳላህ ከወንድሙ ናስር…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛው ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 3:30 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሳይመን ፒተር ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሦስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።
የሊጉ ጨዋታ ቀጥሎ ሲካሄድ ቀን 9 ሰዓት ላይ…