Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የአርባምንጭ ስታዲየም ግንባታ በ4 ነጥብ 32 ቢሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርባምንጭ ስታዲየም ግንባታ በ4 ነጥብ 32 ቢሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ ኦላዶ ኦሎ ገለጹ፡፡ ግንባታውን በሁለት ዓመታት ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል መገባቱን አውስተዋል፡፡ ፕሮጀክቱ በፈረንጆቹ ሐምሌ 28 ቀን 2024 መጀመሩን ገልጸው፤ እስከ አሳለፍነው የካቲት ወር ድረስ አፈጻጸሙ 13 ነጥብ 1 በመቶ መድረሱን ለፋና ዲጂታል አረጋግጠዋል፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ እንደ ሲሚንቶ እና የተፈጥሮ አሸዋ የመሳሰሉት የግንባታ ዕቃዎች…
Read More...

በሻምፒየንስ ሊጉ አትሌቲኮ ማድሪድ ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አትሌቲኮ ማድሪድ ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ የሻምፒየንስ ሊጉ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ፤ አትሌቲኮ ማድሪድ በሜዳው የከተማ ተቀናቃኙን ሪያል ማድሪድን ምሽት 5 ሠዓት ላይ ያስተናግዳል። በሁሉም ውድድር ባለፉት ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ሽንፈት…

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መሐ-ግብር ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች አለን ካይዋ እና አቡበከር ሳኒ ሲያስቆጥሩ፤ ንግድ ባንክን ከሽንፈት ያልታደገች ብቸኛ ግብ ኪቲካ ጅማ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን ያሳካው…

ማንቼስተር ዩናይትድ 100 ሺህ ተመልካቾችን የሚያስተናግድ ስታዲየም ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ 100 ሺህ ተመልካቾችን የሚያስተናግድ አዲስ ግዙፍ ስታዲየም ሊገነባ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡ በሁለት ቢሊየን ፓውንድ ወጪ የሚገነባው አዲሱ ስታዲየም በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃልም ነው የተባለው፡፡ ክለቡ ለ115 ዓመታት ያህል ሲገለገልበት ከቆየው ኦልድትራፎርድ አቅራቢያ…

የካፍ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በካይሮ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በግብጽ ካይሮ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከዋናው ጉባዔ አስቀድሞ የሚካሄደው የክፍለ አህጉር ማህበራት ስብሰባ በዛሬው ዕለት የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞሴፔ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል። በነገው ዕለት የካፍ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ የሚከናወን ሲሆን÷የፊታችን…

ባሕር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት1፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የባሕር ዳር ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፍቅረሚካኤል ዓለሙ በ90ኛው ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ባሕር ዳር ከተማ በ33 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ በሊጉ ሶስት ተከታታይ…

ቼልሲ ሌስተር ሲቲን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቼልሲ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ሌስተር ሲቲን አስተናግዶ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ ማርክ ኩኩሬላ በ60ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ባለ ሜዳው ቡድን ቼልሲ በመጀመሪያው አጋማሽ ፍፁም ቅጣት ምት አግኝተው…