የመንግሥት ሠራተኞች የዘማች ቤተሰቦችንና የአቅመ ደካሞችን ሰብል ሰበሰቡ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ግብርና መምሪያ የመንግሥት ሠራተኞችን በማስተባበር በባሶና ወራና ወረዳ የዘማች ቤተሰቦችን እና የአቅመ ደካሞችን የደረሰ ሰብል ተሰብስቧል።
የዞኑ ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ ወርቃለማሁ ኮስትሬ በተባበረ ክንድ የደረሰ ሰብልን በመሰብሰብ ከብክነት መታደግ ይገባል ሲሉ ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡
በአሸባሪው ወራሪ ኃይል የታጣውን ምርት ለማካካስ የሁሉም ድጋፍ ያስፈልጋል ነው ያሉት።
በሰብል ስብሰባ ላይ የተሳተፉ አካላት በበኩላቸው÷ ስናብር እናሸንፋለን ብለዋል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!