Fana: At a Speed of Life!

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ከፈረንሳይና ፊንላንድ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ፍሬድሪክ ቦንቴምስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የጥገና ሂደት፣ የቱሪዝም እና የኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ ትኩረት…

አርቴታ አርሰናልን በአሰልጣኝነት ተረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አርሰናል ሚካኤል አርቴታን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ክለቡ የቀድሞ አማካዩን በዋና አሰልጣኝነት ለመቅጠር ለማንቼስተር ሲቲ በሚሰጠው የካሳ ክፍያ ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሱም ነው የተነገረው።…

በህንድ ከዜግነት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ በተነሳው ተቃውሞ 9 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በቅርቡ የወጣው አዲሱ የዜግነት ህግ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ያገለለ ነው በሚል በሀገሪቱ በተቀሰቀሰው ታቀውሞ በርካቶች መገደላቸው ተገለፀ፡፡ ለህንድ ፓርላማ የቀረበው የዜግነት ህግ መገለል ይደርስባቸዋል የተባሉ እና ሙስሊም ያልሆኑ…

ባለፉት አምስት ወራት ያለ አግባብ የተመዘበረ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለስ ተችሏል – የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ባለፉት አምስት ወራት ያለ አግባብ የተመዘበረ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለስ መቻሉን አስታወቀ። ጠቅላይ አቃቤ ህግ የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ እንዲሁም በጸረ ሙስና ትግሉ የተሰሩ ሥራዎችን በተመለከተ መግለጫ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፈቂ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፈቂ ማህማት ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በአፍሪካ ህብረት 33ኛው የመሪዎች ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት፣ በአካባቢያዊ የፖለቲካና የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።…