Fana: At a Speed of Life!

ሽመልስ ሃብቴ ትምህርት ቤት አካባቢ በፌስታል የተጣለ ቦንብ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽመልስ ሃብቴ ትምህርት ቤት አካባቢ በፌስታል የተጣለ ቦንብ መገኘቱን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ሽመልስ ሃብቴ ትምህርት ቤት አካባቢ በፌስታል ተጥሎ የነበረ ሁለት ቦንብ እና አንድ የጦር ሜዳ መነፅር ከነማስቀመጫው በህብረተሰቡ ጥቆማ መገኘቱን ከፌዴራ ፖሊስ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.