Fana: At a Speed of Life!

መጋቢት 24 ወደ ከፍታ መውጣት የጀመርንበት ዕለት ነው- አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 ቀን 2010 እንደ ሀገር ወደ ከፍታ ለመውጣት እጅ ለእጅ ተያይዘን ጉዞ የቀጠልንበት ታሪካዊ ዕለት ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለፁ። አቶ አወል የለውጡን ሰባተኛ ዓመት አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፤…

ለውጡን ተከትሎ የተገኙ ውጤቶች የቤተሰብ ብልጽግናን በማረጋገጥ ሂደት ከፍተኛ ሚና አላቸው – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ዕውን የሆነውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የተገኙት ውጤቶች የቤተሰብ ብልጽግናን በማረጋገጥ ሂደት ከፍተኛ ሚና አላቸው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ ተናገሩ። ‘ትናንት፣ ዛሬና ነገን…

በሻሸመኔ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 7ኛ ዓመት አስመልክቶ በሻሸመኔ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በሰልፉ ላይ ከምዕራብ አርሲ ዞን 13 ወረዳዎች፣ 2 ከተማ አስተዳደሮች እና ከሻሸመኔ ከተማ 4 ክፍለ ከተሞች…

የሰብል መውቂያና መፈልፈያ የሠሩ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታምራት ዓለሙ የሠሩት ማሽን የተለያዩ ሰብሎችን ለመውቃትና ለመፈልፈል የሚውል ነው። ማሽኑ የአገዳ እና ብርዕ ሰብሎችን በአግባቡ ለመውቃት እንደሚያገለግል ታምራት ዓለሙ ገልጸዋል፡፡ ማሽኑ ወጪ ቆጣቢ እና ችግር ፈቺ ከመሆኑም ባሻገር አነስተኛ…

በኢትዮጵያ ሃይማኖት እኩልነትና መቻቻል መስፈኑን አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ መንግስት የሃይማኖት ነጻነትና መቻቻልን ማስፈን ተችሏል ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት፥ ሕዝበ ሙስሊሙ ለበርካታ ዘመናት ያነሳቸው የነበሩ የሃይማኖት ነጻነት ጥያቄዎች በጠቅላይ…

ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን በብርቱካን ተመስገን ዙሪያ ላስተላለፈው ዶክመንተሪ ይቅርታ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን በብርቱካን ተመስገን ዙሪያ ላስተላለፈው ዶክመንተሪ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ የኢቢኤስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አማን ፍስሐፅዮን ጉዳዩን አስመልክተው መገለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በድርጅቱ ውስጥ እና በውጭ የተቀናጀ ሃይል…

የሎጂስቲክስ አገልግሎት ቀልጣፋና ዘመኑን የዋጀ እንዲሆን እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ 100 ወጣት ሴቶችን በሎጂስቲክስ ዘርፍ ማሰማራት የሚያስችል ሥልጠና ተጀምሯል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ ሎጂስቲክስ የሀገር ኢኮኖሚ የደም…

በ17 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር የሚከናወን የመካከለኛ መስመር ግንባታ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረብርሃን፣ ሱሉልታ እና ቢሾፍቱ ከተሞች የመካከለኛ መስመር የመልሶ ግንባታና ማሻሻያ ፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት ተፈረመ፡፡ እነዚህ ከተሞች በቀጣይ ለመገንባት በዕቅድ የተያዙ የ10 ከተሞች የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ማሻሻያና አቅም ማሳደግ…

ሴክተሮቹ በሁሉም መስኮች መሻሻሎችን እያሳዩ ነው- እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀላባ ቁሊቶ ክላስተር ማዕከል የክልል መሥሪያ ቤቶች አፈጻጸም የሚገኝበት ደረጃ መለየትን ታሳቢ ያደረገ መድረክ በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰውን (ዶ/ር) ጨምሮ የፍትሕ እና…

ኢትዮጵያ እና ኬንያ በጉምሩክ ጉዳዮች ላይ በጋራ በሚሠሩበት ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል የአንድ አለቅ የድንበር ጣቢያዎችን ለማስፋፋት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን እና የኬንያ ገቢዎች ባለስልጣን እንዲሁም የሀገራቱ ባለድርሻ ተቋማት የተሳተፉበት የአንድ አለቅ…