ስፓርት ቼልሲ እና ራሂም ስተርሊንግ በስምምነት ተለያዩ abel neway Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የክንፍ ተጫዋች ራሂም ስተርሊንግ ከቼልሲ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በቼልሲ ቤት 325 ሺህ ሳምንታዊ ደመወዝ ያገኝ የነበረው የ31 ዓመቱ ተጫዋች ስተርሊንግ፤ ቀሪ የ18 ወራት የኮንትራት ውል ነበረው። ስተርሊን በ2022…
ስፓርት ሉካስ ፓኩኤታ ፍላሚንጎን ለመቀላቀል ከስምምነት ደረሰ abel neway Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብራዝላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሉካስ ፓኩኤታ የሃገሩን ክለብ ፍላሚንጎን በ41 ሚሊዮን ዩሮ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል፡፡ የ28 አመቱ ተጫዋች በ2022 ከፈረንሳዩ ሊዮን ዌስትሃም ዩናይትድን መቀላቀሉ ይታወሳል፡፡ ሉካስ ፓኩኤታ በክለቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና አጠቃላይ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ የሚደረገው ጥረት … abel neway Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አጠቃላይ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ የሚደረገው ጥረት ውጤት እያስመዘገበ ነው አለ። የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ጌትነት ስሜ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራሮች ከአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ abel neway Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራሮች ከአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ላንዳው ጋር ተወያይተዋል። ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና ከፍተኛ አመራሮች ጋር መክረዋል።…
ቢዝነስ ባንኮች እርስ በርስ የውጭ ምንዛሪ ግብይት የሚያካሂዱበት ዲጂታል አውታር ስራ ጀመረ abel neway Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባንኮች እርስ በርስ የውጭ ምንዛሪ ግብይት የሚያካሂዱበት ዲጂታል አውታር በይፋ ስራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ፣ የንግድ ባንኮችና የፋይናንስ ዘርፉ ቁልፍ ባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሮታሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ abel neway Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ከሮታሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ፍራንስኮ አሪዞ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት ፕሬዚዳንት ታዬ እንዳሉት፤ የሮታሪ ኢንተርናሽናል አባል ድርጅቶች ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ለውጥ የሚያደርጉትን ጥረት ማሳደግ…
ስፓርት 7ኛው የመላ አፋር ስፖርት ውድድር እየተካሄደ ነው abel neway Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የመላ አፋር ስፖርት ውድድር “አንድነት ለጥንካሬያችን ስፖርት ለሠላማችን” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ነው፡፡ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ማህበራዊ ጉዳዮች አስተባባሪና የባህል፣ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ ሐሚድ ዱላ እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ለንግድና ኢንቨስትመንት መሳለጥ የመንገድ መሰረት ልማትን ማስፋፋት አስፈላጊ ነው – እንደሻው ጣሰው (ዶ/ር) abel neway Jan 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለንግድና ኢንቨስትመንት መሳለጥ የመንገድ መሰረት ልማትን ማስፋፋት አስፈላጊ ነው አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው (ዶ/ር)፡፡ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የቱሉ ቦሎ - ኬላ 81 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር…
ስፓርት የአርሰናል የቀድሞ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ በአዲስ አበባ.. abel neway Jan 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው የአርሰናል እና የማንቸስተር ሲቲ የቀድሞ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ አዲስ አበባ ይገኛል፡፡ አንጋፋው ተጫዋች የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከማክሮን የትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር የሚያደርገው የሁለትዮሽ ስምምነት አካል መሆኑ ተመላክቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የጉምሩክ ዋጋን እንደ አመላካች ዋጋ ይጠቀማሉ – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ abel neway Jan 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች ከጥር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የጉምሩክ ዋጋን እንደ አመላካች ዋጋ ይጠቀማሉ አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ። ባንኩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የብድር ሰነድ ይሁን ሌላ…