ስፓርት አስቶንቪላ ድል ሲቀናው ኒውካስል ዩናይትድ ተሸንፏል abel neway Nov 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ቴክ ኮሚኒቲ ስቴዲየም በማቅናት ብሬንትፎርድን የገጠመው ኒውካስል ዩናይትድ 3 ለ 1 ሲሸነፍ አስቶንቪላ በአንጻሩ ቦርንማውዝን 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 11 ሰዓት ላይ በተከናወነው ጨዋታ የብሬንትፎርድን…
ስፓርት ሀዋሳ ከተማና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ abel neway Nov 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሀዋሳ ከተማን ግብ ያሬድ ብሩክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ ፍጥነትና ጥራት መስራት ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) abel neway Nov 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ ፍጥነትና ጥራት መስራት ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው አሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል…
ስፓርት ኢትዮጵያ ቡና በአዳማ ከተማ ተሸነፈ abel neway Nov 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የአዳማ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ነቢል ኑሪ ከመረብ አሳርፏል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ባላስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች abel neway Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያ አቻቸው ኪም ጆንግ ኡን ጋር ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ካስታወቁ ከሰዓታት በኋላ ሀገሪቱ ባላስቲክ ሚሳኤል አስወንጭፋለች፡፡ ሰሜን ኮሪያ ባላስቲክ ሚሳኤሉን የተኮሰችው ወደ ምስራቅ የባህር ዳርቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል የልማት ሥራዎችን ጎበኙ abel neway Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የግብርና እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ የፓርቲው አመራሮች ባለፉት 10 ቀናት በአዳማ ከተማ ስልጠና ሲወስዱ ቆይተዋል። ሰልጣኞቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኮሪደር ልማቱን የሚመጥን የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ እየተከናወነ ነው abel neway Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የኮሪደር ልማቱን የሚመጥን የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታና ጥገና ሥራ እየተከናወነ ነው አለ። የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኢያሱ ሰሎሞን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ፤ በመዲናዋ የሚገኙ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው abel neway Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማስፋፋት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ነጋ ወዳጆ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ የሚገኙ እምቅ የቱሪዝም…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማር የማምረት አቅም ጨምሯል abel neway Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተተገበረ የሚገኘው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የማር ምርት እንዲጨምር አስተዋጽኦ አድርጓል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ብርሃኑ ኢትቻ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ዲክ ቼኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ abel neway Nov 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ዲክ ቼኒ በ84 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱን ለሞት የዳረጋቸው የሳንባ ምች እና ልብ በሽታ መሆኑን ቤተሰቦቻቸው መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ጆርጅ ደብሊው ቡሽ የአሜሪካ…