Fana: At a Speed of Life!

ቼልሲ በሰንደርላንድ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ በሰንደርላንድ 2 ለ1 ተሸንፏል፡፡ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ጨዋታውን ያደረገው ቼልስ በአሌሃንድሮ ጋርናቾ ግብ ሲመራ ቢቆይም ኢሲዶርና ታልቢ ለሰንደርላንድ ባስቆጠሯቸው ግቦች ተሸንፏል፡፡…

ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሲዳማ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ያሬድ ባዬህ በፍጹም ቅጣት ምት…

በቀጣዩ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በአቮካዶ ልማት ላይ በልዩ ትኩረት ይሰራል – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በቀጣይ በልዩ ትኩረት ከሚሰራባቸው አንዱ የአቮካዶ ልማት ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ። ለቀጣይ 15 ዓመታት የሚቆይ ብሔራዊ የአቮካዶ ልማት ፕሮግራም ማብሰሪያ መርሐ ግብር ዛሬ በአዳማ ከተማ…

የኮሪደር ልማት የከተሞችን ገጽታ ከመቀየር ባለፈ ጉልህ ኢኮኖሚዊ ፋይዳ አለው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ሥራዎች ዘመኑን የዋጁና የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ ናቸው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ። ጠቅላይ…

የኮሪደር ልማት ሥራ ለዜጎች ምቹ የአኗኗር ዘይቤን እየፈጠረ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወነው የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ተጨማሪ ገጽታ እና ውበት ሰጥቷል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ጋር…

የባሕር በር ባለቤትነታችንን ለማረጋገጥ የሚያስችል ቁመና ላይ እንገኛለን – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ባለቤትነታችንን ለማረጋገጥ የሚያስችል ቁመና ላይ እንገኛለን አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። 118ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን "የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊት" በሚል መሪ…

ሉሲዎቹ በታንዛኒያ አቻቸው ተሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻቸው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ሉሲዎቹ በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ የመጨረሻውን የማጣሪያ ጨዋታ 11…

ውጤት ያመጣው የሞሮኮ እግር ኳስ አብዮት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ በእግር ኳስ አብዮቷ እና ስኬቷ ዓለምን እያስደነቀች ትገኛለች፡፡ ሀገሪቱ ባለፉት ቅርብ አመታት በወንዶች፣ በሴቶችና በታዳጊዎች እግር ኳስ እያሳየች ያለችው ስኬት አጀብ የሚያስብል…

የኢትዮ-ሩሲያን ግንኙነት ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚወስደው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ የድርጊት መርሐ ግብር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ከጊሲ ሮሳት ኩባንያ ጋር የተደረሰው የድርጊት መርሐ ግብር ስምምነት የኢትዮ-ሩሲያን ግንኙነት ወደ አዲስ ምዕራፍ ይወስደዋል አሉ። በሩሲያ የሥራ…

ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክር ሒደቱ ያላቸው ቁልፍ ሚና…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴቶች፣ ወጣቶች እና አካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክር ሒደቱ ቀልፍ ሚና አላቸው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ ኮሚሽኑ በወላይታ ሶዶና ቦንጋ ከተሞች ከሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኛ የማሕበረሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር የግንዛቤ…