የመገናኛ ብዙኃን ሥራዎች በጊዜና ብሔራዊ ጥቅም ዓውድ ሊበየኑ ይገባል- አቶ ዛዲግ አብርሃ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መገናኛ ብዙኃን በሚሰሯቸው ይዘቶች ለውጦችን ሊረዱ ይገባል አሉ የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ፡፡
አቶ ዛዲግ አብርሃ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አመራሮች እና ባለሙያዎች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ሥልጠና እየሰጡ ነው፡፡…