የሀገር ውስጥ ዜና የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ Abiy Getahun Apr 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ ከጋራ የጽናት ታሪክ የሚመነጭ ዘመናትን የተሻገረ ግንኙነት አላቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Abiy Getahun Apr 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ ከጋራ የጽናት ታሪክ የሚመነጭ ጥልቅና ዘመናትን የተሻገረ ግንኙነት አላቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ የገቡትን የላይቤሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Abiy Getahun Apr 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓውሎ ራንገል ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ የፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን ፓውሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሪፎርም ሥራዎች የጸጥታ ተቋሞችን ችግር ወደ ዕድል እንዲቀየሩ አስችለዋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Abiy Getahun Apr 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪፎርም ሥራዎች የጸጥታ ተቋሞችን ችግር ወደ ዕድል እንዲቀየሩ አስችለዋል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። "የፀጥታና ደኅንነት ተቋማት ቅንጅት ለሀገራዊ ሰላም እና ደኅንነት" በሚል መሪ ሀሳብ ብሔራዊ የደኅንነት ኮንፍረንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና የሁለትዮሽ ልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር መከሩ Abiy Getahun Apr 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የሁለትዮሽ ልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር መክረዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በሀገራቱ መካከል ያለውን የቆየ አጋርነት የበለጠ ለማጠናከር ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ምክትል ሊቀመንበር ሊዩ ዩንፌንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታዳጊዋን አግተው ከወላጇ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የወሰዱ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ Abiy Getahun Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት አንድን ታዳጊ አግተው ከወላጅ አባቷ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የወሰዱ በ18 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ወሰነ። የቅጣት ውሳኔ የተወሰነባቸው ተከሳሾች ብሬ በላይ፣ ፍሮምሳ በላይ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈተናዎችን ወደ እድል – የለውጡ መንግሥት መገለጫ … Abiy Getahun Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን ከሆነበት 2010 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ያጋጠሙ በርካታ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ስኬቶች ተመዝግበዋል። በለውጡ ዓመታት መንግሥትን ከገጠሙት ፈተናዎች መካከል ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ይካሄዳል Abiy Getahun Mar 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከመጋቢት 23 እስከ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣሊያን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር የመዲናዋን የወንዝ ዳርቻ ልማት ጎበኙ Abiy Getahun Mar 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣሊያን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ማሪያ ትሪፖዲ በአዲስ አበባ ከእንጦጦ እስከ አራዳ ያለውን የወንዝ ዳርቻ ልማት እና የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን ጎብኝተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ Abiy Getahun Mar 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ተቋማት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች…