የሀገር ውስጥ ዜና አስተማማኝና ዘላቂ ሰላም የሁሉንም አካላት ተሳትፎ ይፈልጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Abiy Getahun Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሰላምን አስተማማኝ እና ዘላቂ ለማድረግ የሁሉም አካላት ተሳትፎ ያስፈልጋል አሉ፡፡ 8ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም እና ፀጥታ የጋራ ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ከንቲባ አዳነች…
ፋና ስብስብ የኢትዮጵያ የምርጫ ስርዓትና የሚካሄዱ የምርጫ አይነቶች…. Abiy Getahun Feb 27, 2026 0 በኢትዮጵያ አምስት የምርጫ አይነቶች ይካሄዳሉ፡፡ እነሱም፡- ጠቅላላ ምርጫ፣ የአካባቢ ምርጫ፣ ማሟያ ምርጫ፣ ድጋሚ ምርጫ እና ህዝበ ውሳኔ ናቸው፡፡ ⚙️ጠቅላላ ምርጫ ፡- ይህ ምርጫ በየአምስት ዓመቱ የሚካሄድ የህዝብ ተወካዮች እና የክልል ምክር ቤቶች አባላት ምርጫ ነው፡፡ ጠቅላላ ምርጫ በመላ…
ስፓርት በጋርዲዮላ ለምን እንደተፈለገ እያሳየ የሚገኘው ዶናሩማ… Abiy Getahun Feb 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለማንቼስተር ሲቲ የዋንጫ ፉክክር ትልቁን አስተዋጽኦ እያበረከተ የሚገኝ ምርጥ ግብ ጠባቂ ነው ጂያንሉጂ ዶናሩማ፡፡ ጣሊያናዊው ግብ ጠባቂ ዶናሩማ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው በሀገሩ ክለብ ኤሲ ሚላን ነው፡፡ በጣሊያን ሴሪ አ…
ፋና ስብስብ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአጠቃላይ ለስንት ወንበሮች ምርጫ የሚያካሄድ ይመስላችኋል? Abiy Getahun Feb 20, 2026 0 1. ሐረሪ ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 2፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 36፤ 2. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 35፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 175፤ 3. ሲዳማ ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ ነዳጅ ሲቀዱ የተያዙ የነዳጅ ማደያ ሰራተኞች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ Abiy Getahun Feb 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ነዳጅ ሲቀዱ የተያዙ ሁለት የነዳጅ ማደያ ሰራተኞች በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ተከሳሾች አዲስ ሙሉጌታ እና ሀረገወይን ዳጉ የተባሉ የኦላ ነዳጅ ማደያ ሰራተኞች ናቸው። የኦሮሚያ ክልል የሞጆ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ለግሉ ዘርፍ በሰጠው ማበረታቻ የገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ተችሏል Abiy Getahun Feb 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጀማል አህመድ መንግሥት ለግሉ ዘርፍ በሰጠው ማበረታቻ የገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት ተችሏል አሉ። የአርጆ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም አጎልብቷል – አቶ መላኩ አለበል Abiy Getahun Feb 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢንዱስትሪዎች ይገጥሟቸው የነበሩ ችግሮችን በመፍታት የማምረት አቅማቸው እንዲጎለብት አድርጓል አሉ። የኢትዮጵያን ምርቶች ማስተዋወቅ እና ተጨማሪ የገበያ ዕድሎችን የማስፋት ዓላማ…
Uncategorized ከምርጫ ስራዎች ጎን ለጎን የልማት ስራዎች በትጋት ይከናወናሉ – አቶ ጥላሁን ከበደ Abiy Getahun Feb 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከምርጫ ስራዎች ጎን ለጎን መደበኛ የልማት ስራዎችን በትጋት እና በፅናት በማከናወን ለላቀ ውጤት ርብርብ ይደረጋል አሉ። የክልሉ መንግሥት፣ የማዕከል እንዲሁም የ12ቱ ዞኖች እና የሶስቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ጋር ተወያዩ Abiy Getahun Feb 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ አዲሱን የሕብረታችን ሊቀመንበር፤ የቡሩንዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ Abiy Getahun Feb 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር በአኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች እና የወል…