Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲሞኮ ሜይሌት ኮኔ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ‎ዛሬ የኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲሞኮ ሜይሌት ኮኔ አግኝቼ…

ሉዓላዊነት ማለት የትርክት ባለቤትነትን ማረጋገጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሉዓላዊነት ማለት የትርክት ባለቤትነትን ማረጋገጥ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ "ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና ደህንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ስርዓቶችን ማረጋገጥ፥ ለአጀንዳ 2063…

በክልሉ ወረርሽኝና ድንገተኛ የጤና አደጋዎች ጫና በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ተችሏል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወረርሽኝ እና ድንገተኛ የጤና አደጋዎች ጫና በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ተችሏል አለ የክልሉ ጤና ቢሮ። የቢሮው የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት የግማሽ ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ በሀላባ…

80 በመቶ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ግብዓትን በሀገር ውስጥ ማሟላት ተቻለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 80 በመቶ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ግብዓት በሀገር ውስጥ አቅራቢዎች ማሟላት ተችሏል አለ። የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች…

ብልጽግና ፓርቲ ታሪክን ወደ ሀብት፥ ቅርስን ወደ እሴት የቀየረ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ብልጽግና ፓርቲ ታሪክን ወደ ሀብት፥ ቅርስን ወደ እሴት የቀየረ ነው አሉ። ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደርበት የምርጫ ምልክት ‘የስንዴ ነዶ’ መሆኑን…

ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደርበትን የምርጫ ምልክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደርበትን የምርጫ ምልክት ይፋ አድርጓል፡፡ ፓርቲው “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ የማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይፋ ማድረጊያ መድረክ በዋና ጽ/ቤቱ እያካሄደ ይገኛል፡፡…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 4 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት 4 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘሁ አለ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መሥፍን ጣሰው የስድስት ወራት አፈጻጸም አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ አየር…

16 የፀሐይ ኃይል ልማት ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው አገልግሎት ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር 16 የፀሐይ ኃይል ልማት ፕሮጀክቶች በቅርቡ ተጠናቅቀው አገልግሎት ይጀምራሉ አለ። በሲዳማ ክልል ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን የሎካ አባያ ወረዳ የመሬራ ከተማ ከፀሐይ ብርሃን የሚመነጭ 633 ኪሎ ዋት ኃይል ተጠቃሚ መሆኗ ይፋ…

ነገሌ አርሲ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አሸነፈ

ነገሌ አርሲ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አሸነፈ አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ነገሌ አርሲ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገ…

አፍሪካ ሕብረት እና አሜሪካ በተለያዩ ዘርፎች ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ ሕብረት እና አሜሪካ በመሠረተ ልማት፣ በሰላም እና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በዛሬው ዕለት ከአሜሪካ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ቲ…