የጎቤ እና የሺኖዬ ጨዋታ በኦሮሞ ባህል እና እሴት መሰረት ሊከበር ይገባል – አባ ገዳ ጎበና ሆላ
				አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎቤ እና የሺኖዬ ጨዋታ በኦሮሞ ባህልና እሴት መሰረት መካሄድ አለበት አሉ የቱለማ አባገዳ ጎበና ሆላ።
አባ ገዳዎችና እና ሀደ ሲንቄዎች የጎቤና እና ሺኖዬ ጨዋታን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ÷ ጨዋታው ጥንታዊ የኦሮሞ ባህል እና እሴቶችን የተከተሉ…