Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ-ህንድ ግንኙነት በስትራቴጂክ አጋርነት አዲስ ከፍታ ላይ ደርሷል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ እና ህንድ ግንኙነት በስትራቴጂክ አጋርነት አዲስ ከፍታ ላይ ደርሷል አሉ፡፡ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በዚህ ሳምንት የሁለቱን ሀገራት ትብብር ለማጠናከር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ…

የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ተነጥሎ መኖር አይችልም – አቶ ኩመራ ዋቅጅራ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ተነጥሎ መኖር አይችልም አሉ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ኩመራ ዋቅጅራ። አቶ ኩመራ ዋቅጅራ በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ከ30 ዓመታት በላይ በባለሙያነትና በአመራርነት አገልግለዋል።…

በመዲናዋ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በሚያጥሩ አካላት ላይ ርምጃ ይወሰዳል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የውስጥ ለውስጥ እና አቋራጭ መንገዶችን በሚያጥሩ ነዋሪዎችና ተቋማት ላይ ርምጃ ይወሰዳል አለ። ባለስልጣኑ በመንገዶች ላይ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታትና የጋራ መፍትሔ ለማስቀመጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር…

የኢትዮጵያ የኒውክሌር ልማት ለሰላማዊ አገልግሎት ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል ነው – ኮሚሽነር ሳንዶካን ደበበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ልማት መርሃ ግብር ለሰላማዊ አገልግሎት ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል ነው አሉ የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳንዶካን ደበበ፡፡ የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ልማት መርሃ ግብር እና የኢትዮጵያ የኒውክሌር…

ኢትዮጵያ በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች አመርቂ ውጤት እያስመዘገበች ነው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች አመርቂ ውጤት እያስመዘገበች ነው አሉ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ምክትል ዳይሬክተር ናይጅል ክላርክ ጋር በመሆን በዛሬው…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ስድስተኛ ሳምንት ውድድር ነገም ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተወዳዳሪዎች ጠንካራ ፉክክር ጋር የቀጠለው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ስድስተኛ ሳምንት የድምጻውያን ውድድር በነገው ዕለትም ቀጥሎ ይካሄዳል፡፡ የበርካታ ባለተሰጥኦ ድምጻውያን መታያ የሆነው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 21 ውድድር ለ13 ሳምንታት…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መተላለፊያ መንገዶች እና መከላከያ ዘዴዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Virus Disease) በወረርሽኝ መልክ የሚከሰት የደም መፍሰስና ትኩሳት ህመም ሲሆን በሰዎችም ሆነ በሌሎች እንስሳት ላይ ይከሰታል። የበሽታው ምልክቶች ለቫይረሱ በተጋለጥን ከ2 እስከ 9 ባሉት ቀናት ውስጥ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለብዝሃ ማንነታችን እውቅና የሰጠ ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለብዝሃ ማንነታችን እውቅና የሰጠ ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር። በኦሮሚያ ክልል ደረጃ 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቡሌ ሆራ እየተከበረ ይገኛል፡፡…

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ የአቪዬሽን ጉዞ ውስጥ ታሪካዊ ድል አስመዝግቧል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ የአቪዬሽን ጉዞ ውስጥ ታሪካዊ ድል አስመዝግቧል አሉ፡፡ በሞሮኮ ራባት በተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…