የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ450 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ ሆነዋል Abiy Getahun Aug 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳዮች ቢሮ በወጣቶች በተከናወነ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ450 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ ሆነዋል አለ። በቢሮው የወጣቶች አደረጃጀት እና ተሳትፎ ዳይሬክተር አቶ ደመላሽ ያደቴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Abiy Getahun Aug 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 5ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባዉን አካሂዶ አራት የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በዚህም መሰረት ፡- 1ኛ ራስን ችሎ የሚለማ ቦታ ዝቅተኛው ስፋትና የፊት ለፊት ገፅታ ርዝመት ( set…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከሩሲያው አቻቸው ጋር ለመምከር ወደ አላስካ አቀኑ Abiy Getahun Aug 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ዙሪያ ከከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመምከር ወደ አላስካ ግዛት አቅንተዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች ዛሬ ምሽት ፊት ለፊት በመገናኘት እንደሚመክሩ ይጠበቃል፡፡ ከውይይቱ…
ቢዝነስ በሐረሪ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ140 ሚሊየን ብር በላይ ተገኘ Abiy Getahun Aug 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ140 ሚሊየን ብር በላይ ተገኝቷል፡፡ የክልሉ ባህል፣ ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ የቱሪዝም ዳይሬክተር ሳሚ አብዱልዋሲ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ በበጀት ዓመቱ ከ160 ሺህ በላይ…
ቢዝነስ Abiy Getahun Aug 15, 2025 0 ማስታወቂያ የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ ! በቃላችን መስረት 3ኛ ዙር የመኪና ርክክብ በይፋ ተጀምራል ! በዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነው ድርጅታችን ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ሃላ/የተ/የግ/ማ “የዮቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ ፕሮጀክት” (Utopia Green…
ስፓርት አጓጊው የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ … Abiy Getahun Aug 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025/26 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት የአምናው የሊጉ አሸናፊ ሊቨርፑል ከቦርንማውዝ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀምራል፡፡ የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሊቨርፑል አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ምንዛሪ ስርዓቱ በገበያ መመራቱ ከባንክ ውጪ የሚላከውን ገንዘብ እያስቀረ ነው Abiy Getahun Aug 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍጹም አረጋ የውጭ ምንዛሪ ስርዓቱ በገበያ እንዲመራ መደረጉ አብዛኛው የውጭ ምንዛሬ በባንኮች በኩል እንዲላክ አስችሏል አሉ። ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሬሚታንስ ከሰባት ቢሊዮን…
የሀገር ውስጥ ዜና Abiy Getahun Aug 12, 2025 0 በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚነሽር መስፍን ዓርዓያ (ፕ/ር) በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአጀንዳ ማሳባሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና መደመር ብሔራዊ መግባባትንና ዘላቂ ልማትን ይገነባል – አቶ አደም ፋራህ Abiy Getahun Aug 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የመደመር መርህ ብሔራዊ መግባባትን እና ዘላቂ ልማትን ይገነባል አሉ፡፡ 12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋና አክራ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት አቶ አደም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ የዕጅ መንሻ በማቅረብ የተጠረጠረው ቻይናዊ ተከሰሰ Abiy Getahun Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ‘ጉዳዬ በአፋጣኝ እንዲፈፀምልኝ’ በማለት የዕጅ መንሻ በማቅረብ የተጠረጠረ ቻይናዊ ክስ ተመሠረተበት፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሁለተኛ የሙስና ወንጀሎች ችሎት…