Fana: At a Speed of Life!

የትራምፕ እና ፑቲን የአላስካ ቀጠሮ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሩሲያ ዩክሬኑ ጦርነት ዙሪያ መክረው መፍትሄ ላይ ለመድረስ በአላስካ ተገናኝተው ለመምከር ቀጠሮ ይዘዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ዳግም ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ከተመለሱ…

በክልሉ 89 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ተፈጥረዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢኖቬሽን ቢሮ 89 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ተፈጥረዋል አለ። ‎ ቢሮው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018 ዕቅድ ላይ እየተወያየ ነው። በውይይት መድረኩ ላይ የቢሮው ኃላፊ አቶ ግዛው…

ከዩናይትድ መሰናበት እስከ ባሎንዶር ዕጩነት – ስኮት ማክቶሚናይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስኮትላዳዊው የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ስኮት ማክቶሚናይ ከቀያይ ሰይጣኖቹ ጋር ከተለያየ በኋላ ስኬታማ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ተጫዋቹ ባለፈው ክረምት ናፖሊን በተቀላቀለ በመጀመሪያ ዓመቱ የስኩዴቶውን ዋንጫ ከክለቡ ጋር…

የአዲስ አበባ የኮሪደርና የወንዝ ዳር ልማቶች የማንሰራራት ዘመን አብሳሪዎች ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማቶች ለመዲናችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈቱ፣ ደረጃውን የጠበቀ የክትመት ንጋት እና የማንሰራራት ዘመን አብሳሪዎች ናቸው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ቲሞቲ ዊሃ ማርሴን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ እግር ኳስ ኮከቡ ጆርጅ ዊሃ ልጅ ቲሞቲ ዊሃ የፈረንሳዩን ክለብ ኦሎምፒክ ደ ማርሴን በይፋ ተቀላቅሏል፡፡ የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ቲሞቲ ዊሃ ከጣሊያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ወደ ኦሎምፒክ ደ ማርሴ አምርቷል፡፡ የ25 ዓመቱ…

የሐረሪ ክልል በተከሰተው የዝናብ ዕጥረት ያጋጠመውን የሰብል ጉዳት ለማካካስ እንዲሰራ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በክልሉ በተከሰተው የዝናብ ዕጥረት ያጋጠመውን የሰብል ጉዳት ለአርሶ አደሩ ድጋፍ በማድረግ በቀጣይ የዝናብ ወቅት ለማካካስ እንዲሰራ አቅጣጫ አስቀምጧል። የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ ሔኖክ ሙሉነህ ለፋና…

ኤቨርተን ዴውስቡሪ ሀልን ከቼልሲ አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ኬርናን ዴውስቡሪ ሀልን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ኤቨርተን ለ26 ዓመቱ ተጫዋች 25 ሚሊየን ፓውንድ እና እየታየ በሚጨመር 4 ሚሊየን ፓውንድ ተጫዋቹን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ እንግሊዛዊው አማካይ…

ግብርናውን የሚያዘምኑ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሀገር ለማስገባት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ፍጆታዋን ለማሟላት ግብርናውን የሚያዘምኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ወደ ሀገር ለማስገባት እየሰራች ነው፡፡ የናሽናል ኤርወይስ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ገዘሀኝ ብሩ እንዳሉት፤ በቅርቡ በግብርና ሚኒስቴር ወደ ሀገር ውስጥ የገቡት የኬሚካል…

ኢትዮጵያ እንደ አዘጋጅ ሀገር በአየር ንብረት ለውጥ የሰራቻቸውን ስራዎች ለተሳታፊዎች ታሳያለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እንደ አዘጋጅ ሀገር በአየር ንብረት ለውጥ የሰራቻቸውን ስራዎች ለተሳታፊዎች ታሳያለች አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ስዩም መኮንን፡፡ የጉባኤውን በኢትዮጵያ መዘጋጀት አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ኢትዮጵያ በጉባኤው…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 7 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ። የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ አየር መንገዱ ዘመኑን የዋጀ አስተማማኝ አገልግሎት እየሰጠ…